በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን!
ስንክሳርማለትየእግዚአብሔርንረድኤትአጋዥበማድረግበበጎስጦታውምየተሰበሰበማለትነው。
ይህሃይማኖቶታቸውየቀናየከበሩአባቶች,ከቅዱሳንሰማዕታት,ከጻድቃን,ከነቢያት,ከሐዋርያት,ከሊቃነጳጳሳት,ከኤጲስቆጶሳት,ከመነኮሳትምሁሉከገዳማውያንምከገድሎቻቸውከመላእከትአለቆችምከድርሳናቸውየሰበሰቡትናያቀነባበሩትአምላክንየወለደችእመቤታችንየከበረችድንግልማርያምከአደረገቻቸውድንቆችተአምራቶችምየክብርባለቤትየሆነየመድኃኒታችንኢየሱስክርስቶስየበዓላቶቹንመታሰቢያበዘመናትሁሉከመስከረምመባቻ從
ይህንንምቅዱስመጽሐፍሰብስበውያቀነባበሩትበሽህሦስትመቶንጹሐንበሆኑሰማዕታትዘመንነው。 የእሊህ የተባረኩ አባቶቻችን ጸሎታቸውና በረከታቸውኛ ከኋኢ ከኋኢ አባቶቻችን ጸሎታቸውና
ለዘላለሙአሜን!!
የቅዱሳንንታሪክለማንበብከታሪካቸውምለመማርእኛምበክርስትናህይወታችንእንዲሁምበእለትተእለትየኑሮእንቅስቃሴያችንውስጥበዋነኝነትቅዱሳኑእንዲራዱንእንዲያማልዱንምበሌላምመልኩከነሱየክርስትናህይወትበመነሳትእኛስምንማረግእንችላለንከቅዱሳኑታሪክምንንእማራለውየሚለውንእንድናስብይረዳናልብሎበማሰብእንዲሁምበብዙመፅሃፈስንክሳርንማግኘትበማይችሉምእመናንጥያቄመሰረትይህንየሞባይልአፕሊኬሽንለራሶ እንዲሁምከጉዋደኞቾ,ቤተሰቦቾ,የስራባልደረቦቾባጠቃላይከወዳጅዘመዶቾጋርበመሆንይጠቀሙበትዘንድትልቁንየቤተክርስቲያንመፅሃፍመፅሃፈስንክሳርንጠቅለንምባይሆንፈጣሪበፈቀደየቻልነውንሙሉውንታሪክያልቻልነውንደግሞዋናታሪኩንጨምቀንአቅርበናል。
እርሶምእኝህንመንፈሳዊታሮኮችሰአትመድበውበቀንቢያንስከ3-10ደቂቃወስደውየእለቱን的ስንክሳርእንዲያነቡእንዲማሩበትከወዳጆቾጋርምውይይቶችንእኒዲያረጉበትእንመክራለን。
በዚህአፕሊኬሽንውስጥየተካተቱትብዙሃኑቅዱሳንከ6ቱእህታማማችኦርቶዶክስእምነትተከታይአብያተክርስትያናትናቸው
እነዚህም አብያተ-ክርስትያናት:-
- የ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን
- የ ግብፅ / አሌክሳንድርያ ኮፕቲክ ኦርቶዶክስ ቤተክርንቲያስ
- የ ሶሪያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን
- የ አርመንያ ሐዋርያዊ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን
- የ ኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን
- የ ህንድ - ማንካራ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን
ያንብቡያነበቡትንምከሌሎችክርስቲያኖችጋርበመሆንይወያዩበት - አፕሊኬሽኑንምለሌላቸውያካፍሉዋቸው
ድጋፍዎ አስተያየትዎ አይለየን
ፈጣሪ ከቅዱሳኑ ይደምረን
አሜን!!
በዚህ እለት ማን ቅዱስ እንደሚከብር ያውቃሉ? ከነ ታሪካቸው ገብተው ይመልከቱ ከበረከታቸውም ተካፋ ኍሢ ይህንንምስራሰርቶለማጠናቀቅአመታትንየፈጀሲሆንበዚህስራላይአብዛኞቹንፅሁፎቹንበማዘጋጀትየላቀሚናለተገበረውለዲ/ንዮርዳኖስአበበምስጋናችንከልብነው。
ዲ/ንዮርዳኖስምለብዙአመታትእድሜውንሙሉመንፈስቅዱስባቀበለውመጠንጎንደርበሚገኘዉበዝክረቅዱሳንጉባኤየቅዱሳንታሪክበመማር,በማንበብ,በመተርጎም,በመፃፍ,በማዘጋጀትእናበማስተማርጭምርየኖረየቤተክርስቲያናችንአገልጋይነው。 ይህንንምእርሱያዘጋጃቸውንፅሁፎችበነፃምዕመንንለማስተማርበፌስቡክ,በቴሌግራምእንዲሁምለኛምበነፃሰጥቶንእኛምዘመኑንበሚዋጅመልኩህዝበክርስቲያኑንለማስተማርእናየቅዱሳንበረከትንምለኛምላንባቢውምእንድንካፈልበአፕሊኬሽንመልክአቅርበናል。
ስንክሳር * Sinksar - (聖徒的生活)阿姆哈拉語和英語。
ስንክሳር(የቅዱሳን ታሪክ) ዘ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ Sinksar(Synaxarium) 東正教 Tewahe
奉父、子、聖靈的名,獨一的神阿們!
為了從 Synaxarium 或基督教聖徒的歷史和生活中學習,並在您的基督教中變得更好,尤其是在東正教 Tewahedo 教會生活中,我們強烈建議您閱讀這本書,對於那些無法在此處訪問這本書的人是它的應用程序,其中包含主要故事和說明故事的圖片。
大多數聖徒來自東方正教會。
這個東方東正教聖餐由六個獨立的教堂組成:
- 埃塞俄比亞東正教 Tewahedo 教堂,
- 亞歷山大科普特東正教教堂,
- 安條克敘利亞東正教教堂,
- 亞美尼亞使徒教會,
- 厄立特里亞東正教 Tewahedo 教堂,以及
- 馬蘭卡拉東正教敘利亞教堂。
- 阿姆哈拉語和英語。
繼續閱讀,與其他基督徒討論您所閱讀的內容,並繼續為世界上所有的基督徒分享該應用程序。