ይህ መተግበሪያ ክቡር የሆነውን ቃል የምንሰማበት ፣ ግራ የገቡንን ጥያቄዎች እየጠየቅን የምንማርበት ነው ፣ ይህ መተግበሪያ በተለያዩ ሰባኪያን የተሰበኩ ስብከቶች በቀላሉ ያገኙበታል ፣ ሃይማነታዊ ጥያቄና መልስም እንዲሁ ።
መተግበሪያው ቀድመው የተሰሩ እንዲሁም አዳዲስ ስብከቶች የያዘ ነው ፣ የሚፈልጉትን ስብከቶች መፈለግ ፣ ማስቀመጥ እንዲሁም ማየት ይችላሉ ።
“他的应用程序使埃塞俄比亚东正教布道变得容易访问,您可以找到新旧布道,您提出宗教问题并从东正教基督徒那里获得答案,您可以轻松搜索、保存和观看东正教布道
联系我们
+251987304999