ስንክሳር * Sinksar in Eng and Amh

درون ایپ خریداریاں
+10
ڈاؤن لوڈز
مواد کی درجہ بندی
PEGI 3
اسکرین شاٹ کی تصویر
اسکرین شاٹ کی تصویر
اسکرین شاٹ کی تصویر
اسکرین شاٹ کی تصویر
اسکرین شاٹ کی تصویر
اسکرین شاٹ کی تصویر
اسکرین شاٹ کی تصویر
اسکرین شاٹ کی تصویر
اسکرین شاٹ کی تصویر
اسکرین شاٹ کی تصویر

اس ایپ کے بارے میں

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን!

میں ስንክሳር پر ማለት የእግዚአብሔርን ረድኤት አጋዥ በማድረግ በበጎ ስጦታውም የተሰበሰበ ማለት ነው.
ይህ ሃይማኖቶታቸው የቀና የከበሩ አባቶች، ከቅዱሳን ሰማዕታት، ከጻድቃን، ከነቢያት، ከሐዋርያት، ከሊቃነ ጳጳሳት، ከኤጲስቆጶሳት، ከመነኮሳትም ሁሉ ከገዳማውያንም ከገድሎቻቸው ከመላእከት አለቆችም ከድርሳናቸው የሰበሰቡትና ያቀነባበሩት አምላክን የወለደች እመቤታችን የከበረች ድንግል ማርያም ከአደረገቻቸው ድንቆች ተአምራቶችም የክብር ባለቤት የሆነ የመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የበዓላቶቹን መታሰቢያ በዘመናት ሁሉ ከመስከረም መባቻ እስከ ዓመቱ ፍፃሜ ሁል ጊዜ ምእመናን እንዲያነቡኘኘዲያነቡኘኘኘዢይዲደት እንዲወቱ

ይህንንም ቅዱስ መጽሐፍ ሰብስበው ያቀነባበሩት በሽህ ሦስት መቶ ንጹሐን በሆኑ ሰማዕታት ዘመን ነው. የእሊህ የተባረኩ አባቶቻችን ጸሎታቸውና በረከታቸና በረከታቸው ከእኛ

ለዘላለሙ አሜን!!

የቅዱሳንን ታሪክ ለማንበብ ከታሪካቸውም ለመማር እኛም በክርስትና ህይወታችን እንዲሁም በእለት ተእለት የኑሮ እንቅስቃሴያችን ውስጥ በዋነኝነት ቅዱሳኑ እንዲራዱን እንዲያማልዱንም በሌላም መልኩ ከነሱ የክርስትና ህይወት በመነሳት እኛስ ምን ማረግ እንችላለን ከቅዱሳኑ ታሪክ ምንን እማራለው የሚለውን እንድናስብ ይረዳናል ብሎ በማሰብ እንዲሁም በብዙ መፅሃፈ ስንክሳርን ማግኘት በማይችሉ ምእመናን ጥያቄ መሰረት ይህን የሞባይል አፕሊኬሽን ለራሶ እንዲሁም ከጉዋደኞቾ، ቤተሰቦቾ، የስራ ባልደረቦቾ ባጠቃላይ ከወዳጅ ዘመዶቾ ጋር በመሆን ይጠቀሙበት ዘንድ ትልቁን የቤተክርስቲያን መፅሃፍ መፅሃፈ ስንክሳርን ጠቅለንም ባይሆን ፈጣሪ በፈቀደ የቻልነውን ሙሉውን ታሪክ ያልቻልነውን ደግሞ ዋና ታሪኩን ጨምቀን አቅርበናል.

እርሶም እኝህን መንፈሳዊ ታሮኮች ሰአት መድበው በቀን ቢያንስ ከ3-10 ደቂቃ ወስደው የእለቱን میں ስንክሳር پر እንዲያነቡ እንዲማሩበት ከወዳጆቾ ጋርም ውይይቶችን እኒዲያረጉበት እንመክራለን.

በዚህ አፕሊኬሽን ውስጥ የተካተቱት ብዙሃኑ ቅዱሳን ከ 6 ቱ እህታማማች ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ አብያተ ክርስትያናት ናቸው
እነዚህም አብያተ-ክርስትያናት:-
- የ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን
- የ ግብፅ / አሌክሳንድርያ ኮፕቲክ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያካ
- የ ሶሪያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን
- የ አርመንያ ሐዋርያዊ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን
- የ ኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን
- የ ህንድ - ማንካራ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን

ያንብቡ ያነበቡትንም ከሌሎች ክርስቲያኖች ጋር በመሆን ይወያዩበት - አፕሊኬሽኑንም ለሌላቸው ያካፍሉዋቸው

ድጋፍዎ አስተያየትዎ አይለየን
ፈጣሪ ከቅዱሳኑ ይደምረን

ہم !!

በዚህ እለት ማን ቅዱስ እንደሚከብር ያውቃሉ؟ ከነ ታሪካቸው ገብተው ይመልከቱ ከበረከታቸውም ተካፋይ ይሁ ይህንንም ስራ ሰርቶ ለማጠናቀቅ አመታትን የፈጀ ሲሆን በዚህ ስራ ላይ አብዛኞቹን ፅሁፎቹን በማዘጋጀት የላቀ ሚና ለተገበረው ለዲ / ን ዮርዳኖስ አበበ ምስጋናችን ከልብ ነው.

ዲ / ን ዮርዳኖስም ለብዙ አመታት እድሜውን ሙሉ መንፈስ ቅዱስ ባቀበለው መጠን ጎንደር በሚገኘዉ በዝክረ ቅዱሳን ጉባኤ የቅዱሳን ታሪክ በመማር، በማንበብ، በመተርጎም، በመፃፍ، በማዘጋጀት እና በማስተማር ጭምር የኖረ የቤተክርስቲያናችን አገልጋይ ነው. ይህንንም እርሱ ያዘጋጃቸውን ፅሁፎች በነፃ ምዕመንን ለማስተማር በፌስ ቡክ، በቴሌ ግራም እንዲሁም ለኛም በነፃ ሰጥቶን እኛም ዘመኑን በሚዋጅ መልኩ ህዝበ ክርስቲያኑን ለማስተማር እና የቅዱሳን በረከትንም ለኛም ላንባቢውም እንድንካፈል በአፕሊኬሽን መልክ አቅርበናል.

ስንክሳር * سنکسار - (ولیوز آف سینٹس) امہاری اور انگریزی زبان میں۔

ስንክሳር(የቅዱሳን ታሪክ) ዘ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ سنکسار (Synaxarium) آرتھوڈوکس چرچ Tewahedohe

باپ، بیٹے اور روح القدس کے نام پر، ایک خدا آمین!

Synaxarium یا تاریخ اور عیسائی سنتوں کی زندگیوں سے سیکھنے اور اپنی عیسائیت میں خاص طور پر آرتھوڈوکس تیواہیڈو چرچ کی زندگی میں بہتر ہونے کے لیے ہم آپ کو کتاب پڑھنے کی انتہائی سفارش کرتے ہیں، اور آپ میں سے ان لوگوں کے لیے جو یہاں کتاب تک رسائی حاصل نہیں کر سکتے۔ اس کے لیے ایک ایپ ہے جس میں کہانی کی عکاسی کرنے والی تصویروں کے ساتھ مرکزی کہانیاں شامل ہیں۔

زیادہ تر سنتوں کا تعلق اورینٹل آرتھوڈوکس چرچ سے ہے۔

یہ اورینٹل آرتھوڈوکس کمیونین چھ آٹوسیفالوس گرجا گھروں پر مشتمل ہے:
- ایتھوپیا آرتھوڈوکس تیواہیڈو چرچ،
- اسکندریہ کا قبطی آرتھوڈوکس چرچ،
- سریاک آرتھوڈوکس چرچ آف انطاکیہ،
- آرمینیائی اپوسٹولک چرچ،
- اریٹیرین آرتھوڈوکس تیواہیڈو چرچ، اور
- ملانکارا آرتھوڈوکس سیرین چرچ۔

- امہاری اور انگریزی زبانوں میں۔

پڑھتے رہیں، دوسرے عیسائیوں کے ساتھ آپ نے کیا پڑھا ہے اس پر تبادلہ خیال کریں، اور دنیا کے تمام عیسائیوں کے لیے ایپ کا اشتراک کرتے رہیں۔
اپ ڈیٹ کردہ بتاریخ
24 جنوری، 2024

ڈیٹا کی حفاظت

سیفٹی اس بات کو سمجھنے کے ساتھ شروع ہوتی ہے کہ ڈویلپرز آپ کا ڈیٹا کیسے اکٹھا اور اس کا اشتراک کرتے ہیں۔ ڈیٹا کی رازداری اور سیکیورٹی کے طریقے آپ کے استعمال، علاقے اور عمر کی بنیاد پر مختلف ہو سکتے ہیں۔ ڈویلپر نے یہ معلومات فراہم کی ہے اور وقت کے ساتھ ساتھ اسے اپ ڈیٹ کر سکتا ہے۔
فریقین ثالث کے ساتھ کسی بھی ڈیٹا کا اشتراک نہیں کیا گیا
ڈویلپرز کے اشتراک کے اعلان کے بارے میں مزید جانیں
کوئی ڈیٹا اکٹھا نہیں کیا گیا
ڈویلپرز کے اکٹھا کرنے کے اعلان کے طریقے بارے میں مزید جانیں

نیا کیا ہے

- ማስታወቂያዎች የለውም
- ካለ ኢንተርኔት እንዲሰራ ተደርጓል
- የየቀን ስንክሳር በኖቲፊኬሽን እንዲደርሶት ተደርጓል
- የየወሩን ስንክሳር ወደታች የየቁኑን ደግሞ ወደ ጎን ስክሮል እያረጉ ማየት እንዲችሉ ተደርጓል
- የየቀኑን ስንክሳር ለማየት ያስችላል
- የእንግሊዘኛው ስንክሳር ተካትቷል
- የአፕሊኬሽኑ መጠን ተቀንስዋል
- የቅዱሳን ስዕላት ከነታሪኮቻቸው
- ቅዱሳን የሚውሉበት ቀን ከነታሪኩ
- ፅሁፉን ማስተለቅ ማሳነስ ያስችላል
- ታሪኩን ሼር ማድረግ ያስችላል
- የወሩን ብቻ ለማየት ያስችላል
- The English Synaxarium is Added