30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ

5,0
Відгуки: 364
100 тис.+
Завантаження
Вікові обмеження
PEGI 3
Знімок екрана
Знімок екрана
Знімок екрана
Знімок екрана
Знімок екрана
Знімок екрана
Знімок екрана

Про цей додаток

በአላህ ስም በጣም አዛኝና ሩህሩህ በሆነው
የአላህ ሰላትና ሰላም ከፍጡራን ሁሉ ምርጥ በሆኑት በነብያችን (ﷺ) ላይ ይውረድ

ይህ አፕ ምርጥ የሆኑትን የነብያችን ﷺ ባልደረቦች ታሪክ በአጭሩ አካቶ ይፋልል
ሶሀቦች ቁርአንን የህይወታቸው ብርሀን አድርገው ይዘውታል። የኢስላምን መርሆችና አስተምህሮቶች ወደ ህይወት ለውጠዋል። በስነ ምግባር ምጥቀት ስፋትና በአላማ ፅናት በመልካም በመልካም ስብዕና ደረጃ ለመድረስ በቅተዋል።
ነብዩም(ﷺ) እንዲህ ሲሉ አወድሰዋቸዋል
"ከሁሉም ምርጡ ትውልድ እኔ የምገኝበት ትውልድ ነው ፣ ከዚያም የሚቀጥለው ከዚያም የሚቀጥለው ፣ ከዚያም የሚቀጥለው የሚቀጥለው ..."
ታላቁ ሶሀባ ዐብደላህ ዒብነ የሶሀቦችን ገድል በዘከሩበት ንግግራቸው እንዲህ ይሉናል ይሉናል ፦
"አረአያ ሊሆን የሚችል ስብዕና ካለ የመልዕክተኛው ባልደረቦች ብቻ ብቻ አርአያ ሊሆኑ የሚችሉት እናም የሶሀባ ትውልድ አባላት። ምክንያቲም እነሱ ከማንም ሁኔታ የጠለቀ ዕውቀት ባለሀብቶች። ቀጥተኛውን ጎዳና መርተዋል አላህ ለመልእክተኛው አጭቷቸዋል። የዚህን ዲን ታላቅ አደራ ተሸክመዋል ማንነታቸውን እወቁ ፈለጋቸውንም ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ቀጥተኛውን የህይወት መንገድ የተከተሉ ሰወች ነበሩና።
በየትኛውም ቦታና ጊዜ የምንገኝ ሙስሊሞች ድንቅ ትውልድ ትውልድ ፤ የዚያ ማህበረሰብ አባላት አርአያነት እንደሚያስፈልገን ግልፅ ነው።ከሶሀባ ትውልድ ታሪክ ብዙ እንማራለን።ከምርጥ ስብእናቸው የጠራ እንጎነጫለን።።።።።። በህይወት ውስጥ ያደረጉት እያንዳንዱ እንቅስቃሴ ለህይወት ጉዟችን ብርሀን ነ የማንነታችን መለያ ነው… "።ከቀደምቶች ታሪክ እራሳችንን እንድናስተምር ይህ የሶሀበች የሚለው አፕ አስተማሪ ይሆናል ብለን እናስባለን።።
በዚህ አፕ ታሪካቸው ያልተጠቀሱ ብዙ ሶሀቦች አሉ፤ በአላህ ፍቃድ በየግዜው የሌሎችም ሶሀቦች ታሪኮችን አካተን አፑን በየግዜው እናድሰዋለን ፣ የሚጠበቀው ይህን አፕ በየግዜው ማዘመን ማዘመን/оновлення ማድረግ ነው።።።

ከአጅሩ ተቋዳሽ ይሆኑ ዘንድ አንብበው ለሎችም ያጋሩ።

ይህ ስራችን የተከበረው የአላህን ተፈልጎበት የተሰራ እንዲሆን እንዲሆን እንዲሁም ከተለያዩ ምንጮች ላሰባሰቡ ፀሐፊዋች ለኛም በዚህ ስራ ለተባበሩንም በሞት ይህንን ስራ ለሚያሰራጩትም ከሁላችንም ዘንድ አላህን እማፀነዋለሁ።።።።

በአላህ ፍቃድ ሌሎች ጠቃሚ አፖችን አዘጋጅተን በቀጣይ እናደርሳችኃለን።
________________
የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል - ከናንተ ውስጥ መጥፎን ነገር በእጁ ይቀይር ካልቻለ በምላሱ ካልቻለ ደግሞ በልቡ ይጥላ ይህ ግን (በልብ ብቻ መጥላት) ደካማ ኢማን ነው "(ሙስሊም)
ወንድም እህቶቼ ታሪኩን በምታነቡበት ግዜ ከቁርአን ከሀዲስ የተጨመረ ወይም ነገር ካገኛችሁ በአድራሻዬ አድርሱኝ።
ስህተቴን ላረመኝ ሰው አላህ ይዘንለት።

አላህ ሆይ!ጠቃሚ እውቀትን ከተግባር ጋር ወፍቀን መጨረሻችንንም አሳምርልን ኚ አሳምርልኚ አላህ ሆይ! Попередня інформація

የአፑ አዘጋጅ አብዱራሂም ማህሙድ

※ከዚህ በፊት ያዘጋጀነውን የነብያት ታሪክ አፕ በሚከተለው ሊንክ መጫ኉ ፦ሪችለ
/store/apps/details?id=qissa.anbia.hudasoft
Оновлено
31 жовт. 2022 р.

Безпека даних

Безпека визначається тим, як додаток збирає і кому передає ваші дані. Способи забезпечення конфіденційності й захисту даних можуть різнитися залежно від використання додатка, регіону та віку користувача. Розробник, який надає цю інформацію, може оновлювати її.
Дані не передаються третім сторонам
Докладніше про те, як розробники заявляють про передавання даних
Дані не збираються
Докладніше про те, як розробники заявляють про збирання даних

Оцінки та відгуки

5,0
355 відгуків

Що нового

30+ Story of Sohabas