ደላላ | Delala | Broker | Agent

มีโฆษณา
10K+
ดาวน์โหลด
การจัดประเภทเนื้อหา
PEGI 3
ภาพหน้าจอ
ภาพหน้าจอ
ภาพหน้าจอ
ภาพหน้าจอ
ภาพหน้าจอ
ภาพหน้าจอ
ภาพหน้าจอ

เกี่ยวกับแอปนี้

ውጪ ሊሆኑ አይችሉም ወይ ደላላ ኖት ወይ ደግሞ ደላላ ያስፈልጎታል። บัญชีผู้ใช้นี้เป็นส่วนตัว

| เดลาลา | นายหน้า | ตัวแทน | เอธิโอเปีย

ከሆኑ ይህን አፕሊኬሽን ተጠቅመው ራስዎን እና የሚሰሩትን የድለላ አይነት ለሚሊዮኖች በማስተዋወቅ የስራ እድሎን ከፍ ያድርጉ። በዚህ አፕሊኬሽን ላይ ተጠንተው የተቀመጡ ከ20 በላይ የድለላ አይነቶች የተዘረዘሩ ሲሆን እርሶም ከነዚህ የድለላ ስራዎች ውስጥ የሚሰሩዋቸውን ከ7 ያልበለጡ ድለላዎችን በመምረጥ ከዛም ስሞን እና አድራሻዎን እንዲሁም በዋነኝነት ስልክ ቁጥሮን በመሙላት ተመመዝበው ራስዎን ያስተዋውቁ። በእርሶ አካባቢ ማለትም ሲመዘገቡ በሞሉት አካባቢ የሚገኙ ደላላ ፈላጊዎች እርሶ ከሚሰጡዋቸው የድለላ አይነቶች ውስጥ ድለላ ሲያስፈልጋቸው ቀጥታ በስልክ መስመርዎ ይደውሎሎታል። บัญชีผู้ใช้นี้เป็นส่วนตัว ደላላ ፈላጊ ሰዎችም በተጨማሪ በዚህ አፕሊኬሽንም በኩል እንዲጠቀሙ ስምምነት ላይ የደርስንባቸው በየጊዜው ተለዋዋጭ የሆነ የእቃ እና የሰው ሃይል ከሚያስፈልጋቸው መስሪያ ቤቶች ጋርም በጊዜያዊነት እና በቋሚነት አብሮ የመስራት እድልን ይፈጥርሎታል።

ደላላ ፈላጊ ከሆኑ ደግሞ ይህን የደላሎችን አድራሻ የያዘውን አፕሊኬሽን አሁኑኑ በመጫን በአቅራቢያዎ የሚገኙ ደላሎችን ወይም በእርሶም ሆነ በሌሎች አካባቢ የሚገኙ እርሶ የሚፈልጉትን አይነት አገልግሎት የሚሰጡ ደላላችን ያግኙ ፤ ስራዎትንም ያቀላጥፉ። บัญชีผู้ใช้นี้เป็นส่วนตัว บัญชีผู้ใช้นี้เป็นส่วนตัว
ደላላ ሆነው ስራ ሲበዛቦት ደግሞ አፕሊኬሽኑ ላይ ገብተው እንደ እርሶ አይነት አገልግሎቶችን የሚሰጡ ደላሎችን ፈልገው አብረው ሰርተው አብረው ይጠቀሙ።

አፕሊኬሽን አሁን ላይ ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲሁም ከኢትዮጵያ ውጭ የሚገኙ ከግለሰብ እስከ ትላልቅ ድርጅቶች የሚጠቀሙበት ሲሆን በዚህ አፕሊኬሽን አማካኝነትም ብዙ ደላላሎች ስራ በየቀኑ እያገኙበት ይገኛሉ። บัญชีผู้ใช้นี้เป็นส่วนตัว ወይ ደላላ ኖት ወይ ደላላ ያስፈልጎታል ወይም ደላላ ሆነውም ሌሎች ደላሎችን ሊፈልጉ ስለሚችሉ አፕሊኬሽኑን ጭነው በደላላነት ይመዝገቡ።

ኖት; መልሶ አዎ ከሆነ እንግዲያውስ እርሶ ዘመናዊ ደላላ ኖት ማለት ነው። บัญชีผู้ใช้นี้เป็นส่วนตัว ላይ ክፍያ ያካተትንበት ምክንያት ደላላ ያልሆነ ሰው በነፃ እድሉን ስላገኘ ብቻ ደላላ ነን ብሎ እዳይመዘገብ ነው። บัญชีผู้ใช้นี้เป็นส่วนตัว บัญชีผู้ใช้นี้เป็นส่วนตัว ይጠብቃሉ በዚሀ አፕሊኬሽን አሁኑኑ ህይወቶን ቀለል አድርገው ያዘምኑ!!

በመጨረሻም ደላላ ማለት ትርጉሙ ካደናገርዎ - ደላላ ማለት ሁለት ሰዎችን የሁለቱነም ሰዎች ጊዜ በመቆጠብ የሚያገኛኝ ማለት ነው። บัญชีผู้ใช้นี้เป็นส่วนตัว እና ተፈላጊን ፤ ሰራተኛን ፤ እና ትዳር ፈላጊን እንዲሁም ሌሎች ብዙ አይነት ተፈላላጊ ነገሮችን መሃል ላይ በመሆን የመገናኘት እድላቸውን ከፍ በማድረግ የማገናኘት ስራ የሚሰራ ሰው ነው። ደላሎች ሰዎች በጊዜ አና በምርጫ እጦት ምክንያት ያልሆነ ወይም የማይመጥናቸው ነገር ላይ እንዳይወድቁ ትልቅ አስተዋፅኦ ያደርጋሉ። บัญชีผู้ใช้นี้เป็นส่วนตัว บัญชีผู้ใช้นี้เป็นส่วนตัว ደላሎች ያስመዝግቡ። ለወዳጅ ዘመዶችዎ በማጋራት በእኛና በወዳጆቾ መሃል ደላላ በመሆን ደላልነትን ይለማመዱ።

ደላላ ኖት? ይመዝገቡ! ደላላ ይፈልጋሉ? บัญชีผู้ใช้นี้เป็นส่วนตัว

คุณอยู่ในธุรกิจเดลาลาหรือไม่? ในขณะที่ลงทะเบียนในเอธิโอเปีย? ถ้าเป็นเช่นนั้นโทรหาเรา

คุณเป็นนายหน้าหรือตัวแทน? สมัครตอนนี้. คุณต้องการตัวแทนหรือนายหน้าที่จดทะเบียนในเอธิโอเปียสำหรับธุรกิจประเภทใดหรือไม่? ติดตั้งแอป Delala นี้และรับ Delala ตัวแทนหรือนายหน้าในบริเวณใกล้เคียงที่คุณชอบ
อัปเดตเมื่อ
30 ต.ค. 2567

ความปลอดภัยของข้อมูล

ความปลอดภัยเริ่มต้นด้วยความเข้าใจเกี่ยวกับวิธีที่นักพัฒนาแอปรวบรวมและแชร์ข้อมูล แนวทางปฏิบัติด้านความเป็นส่วนตัวและความปลอดภัยของข้อมูลอาจแตกต่างกันไปตามการใช้งาน ภูมิภาค และอายุของคุณ นักพัฒนาแอปได้ให้ข้อมูลนี้ไว้และอาจอัปเดตข้อมูลในส่วนนี้เมื่อเวลาผ่านไป
ไม่มีการแชร์ข้อมูลกับบุคคลที่สาม
ดูข้อมูลเพิ่มเติมเกี่ยวกับวิธีที่นักพัฒนาแอปประกาศเรื่องการแชร์ข้อมูล
ไม่มีข้อมูลที่รวบรวมไว้
ดูข้อมูลเพิ่มเติมเกี่ยวกับวิธีที่นักพัฒนาแอปประกาศเรื่องการรวบรวมข้อมูล
ระบบจะเข้ารหัสข้อมูลขณะส่ง
คุณขอให้ลบข้อมูลได้