ደላላ | Delala | Broker | Agent

InnehĂĽller annonser
10 tn+
Nedladdningar
InnehĂĽllsklassificering
PEGI 3
Skärmdumpsbild
Skärmdumpsbild
Skärmdumpsbild
Skärmdumpsbild
Skärmdumpsbild
Skärmdumpsbild
Skärmdumpsbild

Om appen

ከሁለቱ ውጪ ሊሆኑ አይችሉም ወይ ደላላ ኖት ወይ ደግሞደልሞ ደላሢ ከዚህ ባስ ካለ ደላላ ሆነው ሌሎች ደላሎችን ሊፈልጉ ይችላሉ

ደላላ | Delala | Mäklare | Agent | Etiopien

ደላላ ከሆኑ ይህን አፕሊኬሽን ተጠቅመው ራስዎን እና የሚሰሩትን የድለላ አይነት ለሚሊዮኖች በማስተዋወቅ የስራ እድሎን ከፍ ያድርጉ። በዚህ አፕሊኬሽን ላይ ተጠንተው የተቀመጡ ከ 20 በላይ የድለላ አይነቶች የተዘረዘሩ ሲሆን እርሶም ከነዚህ የድለላ ስራዎች ውስጥ የሚሰሩዋቸውን ከ 7 ያልበለጡ ድለላዎችን በመምረጥ ከዛም እና አድራሻዎን እንዲሁም በዋነኝነት ስልክ ቁጥሮን ተመመዝበው ራስዎን ያስተዋውቁ።። 7 ያልበለጡ ድለላዎችን በመምረጥ ከዛም እና አድራሻዎን እንዲሁም በዋነኝነት ስልክ ቁጥሮን በመሙላት ራስዎን ራስዎን ያስተዋውቁ በቀጣይም በእርሶ አካባቢ ማለትም ሲመዘገቡ በሞሉት አካባቢ የሚገኙ ደላላ ፈላጊዎች እርሶ ከሚሰጡዋቸው የድለላ አይነቶች ውስጥ ድለላ ሲያስፈልጋቸው ቀጥታ በስልክ መስመርዎ ይደውሎሎታል።።።።።።።።።።። ይደውሎሎታል ይደውሎሎታል ይደውሎሎታል ይደውሎሎታል ይደውሎሎታል ይደውሎሎታል ይደውሎሎታል ይደውሎሎታል ይደውሎሎታል ይደውሎሎታል ይደውሎሎታል ይደውሎሎታል ይደውሎሎታል ይደውሎሎታል ይደውሎሎታል ይደውሎሎታል ይደውሎሎታል እንደሚደልሉት የድለላ አይነትም ከሌሎች የኢትዮጵያ ከተሞች እንዲሁም ከኢትዮጵያ ውጭም የስራ እድሎች ሊገጥሞ ይችላል።።።።።።።።።። ከኖርማል ደላላ ፈላጊ ሰዎችም በተጨማሪ በዚህ አፕሊኬሽንም በኩል እንዲጠቀሙ ስምምነት ላይ የደርስንባቸው በየጊዜው ተለዋዋጭ የሆነ የእቃ እና የሰው ሃይል ከሚያስፈልጋቸው መስሪያ ቤቶች ጋርም እና በቋሚነት አብሮ የመስራት እድልን ይፈጥርሎታል።

እርሶ ደላላ ፈላጊ ከሆኑ ደግሞ ይህን የደላሎችን አድራሻ የያዘውን አፕሊኬሽን አሁኑኑ በመጫን በአቅራቢያዎ የሚገኙ ደላሎችን ወይም በእርሶም ሆነ በሌሎች አካባቢ የሚገኙ እርሶ የሚፈልጉትን አገልግሎት የሚሰጡ ደላላችን ያግኙ ፤ ፤ ፤ ፤ ፤ ፤ ፤ ፤ ፤ ፤ ፤ ፤ ፤ ፤ ፤ ፤ ፤ ፤ ፤ ፤ ፤ ፤ ፤ ፤ ፤ ፤ ፤ ፤ ስራዎትንም ያቀላጥፉ። ለምሳሌ የሚያከራዩት ፣ የሚከራዩት ፣ የሚሸጡት ፣ የሚገዙት ፣ የሚለውጡት ፣ የሚያሰሩት ፣ ገዝተው አትርፈው የሚሸጡት ወይም ደግሞ ሰራተኛ ሊፈልጉ ፣ ጥበቃ ሊፈልጉ የሪል የሪል ኤጀንቶችን ቢፈልጉ ፣ ፣ ፣ ያገለገሉ እና አዲስ እቃዎችን እቃዎችን ሻጭ እና ቢፈልጉ ፣ ወይም ወይም ሌሎች ደላላ ፣ ፣ እና አዲስ አዲስ እቃዎችን ሻጭ እና ገዢዎችን ፣ ወይም ወይም ሌሎች ብዙ የስልኮች ፣ ያገለገሉ እና አዲስ ” የምፈልጉት ነገሮች ላይ የት ሄጄ ይህን አገልግሎት የሚሰጠኝን ደላላ ላግኝ ብለው ሳይቸገሩ በቀላሉ በዚህ አፕሊኬሽን ደላሎችን እንዲሁም አንዳዴ ባለቤቶቹን እራሳቸውን ርቀት ሳይገድብዎ ጊዜዎን በቀላሉ በቀላሉ የስልክ መስመራቸውን ከዚህ ለይ ምቾቶ ሳይጓደል ፀሃይ ሳይመታዎ ፣ ፣ ነፋስ ሳይነፍስብዎ ጊዜዎን ቆጥበው ከቤትዎ ከቤትዎ ሆነው ይስሩ ምቾቶ ምቾቶ ፀሃይ ሳይመታዎ ሳይመታዎ ፣ ነፋስ ሳይነፍስብዎ በዋነኝነትም ቆጥበው ከቤትዎ ከቤትዎ ሆነው ይደውሉላቸውና በመውሰድ ምቾቶ ሳይጓደል ፀሃይ ሳይመታዎ ”
እርሶ ደላላ ሆነው ስራ ሲበዛቦት ደግሞ አፕሊኬሽኑ ላይ ገብተው እንደ እርሶ አይነት አገልግሎቶችን የሚሰጡ ደላሎችን ፈልገው አብረው ሰርተው አብረው ይጠቀሙ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።

ይህንንም አፕሊኬሽን አሁን ላይ ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲሁም ከኢትዮጵያ ውጭ የሚገኙ ከግለሰብ እስከ ትላልቅ ድርጅቶች የሚጠቀሙበት ሲሆን በዚህ አፕሊኬሽን አማካኝነትም ብዙ ደላላሎች ስራ በየቀኑ እያገኙበት ይገኛሉ። ብዙ ደላላ ፈላጊዎችም በቀላሉ ደላሎችን ከቤታቸው ሆነው ማግኘት እና የሚፈልጉትን ሁሉ በቀላሉ ማሳከት ችለዋል።።።።።።።። እርሶም ወይ ደላላ ኖት ወይ ደላላ ያስፈልጎታል ወይም ደላላ ሆነውም ሌሎች ደላሎችን ሊፈልጉ ስለሚችሉ አፕሊኬሽኑን ጭነው በደላላነት ይመዝገቡ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።

ደላላ ኖት; ተመዝግበዋል መልሶ አዎ ከሆነ እንግዲያውስ እርሶ ዘመናሢዘመናሢዘመናሢ ካለተመዘገቡ ምይ ይጠብቃሉ አፕሊኬሽኑን ከፍተው ይመዝገቡ ክፍያዎን እንደፈፀሙ የድለላ ስራዎን የሚያቀላጥፍሎት አለም ይቀላቀላሉ።።።።።።።።።። በነገራችን ላይ ክፍያ ያካተትንበት ምክንያት ደላላ ያልሆነ ሰው በነፃ እድሉን ስላገኘ ብቻ ደላላ ነን ብሎ እዳይመዘገብ ነው።።።።።።።።። ከድላላ ስራዎ ላይም ከእርስዎ ከዳላላው ወይም ከድላላ ፈላጊው ላይ ምንም አይነት ኮሚሽን አንጠይቀም።።።።።።።።።። ኮሚሽኖ ሙሉ በሙሉ የእርሶ ብቻ ነው። ምን ይጠብቃሉ በዚሀ አፕሊኬሽን አሁኑኑ ህይወቶን ቀለልኍይወቶን ቀለልኍዘያልኍ

በመጨረሻም ደላላ ማለት ትርጉሙ ካደናገርዎ - ደላላ ማለት ሁለት ሰዎችን የሁለቱነም ሰዎች ጊዜ በመቆጠብ የሚያገኛኝ ማለት ነው። ለምሳሌ ገዢ እና ሻጭን ፤ ፈላጊ እና ተፈላጊን ፤ ሰሪና ሰራተኛን ፤ ትዳርን እና ትዳር ፈላጊን እንዲሁም ሌሎች ብዙ አይነት ተፈላላጊ ነገሮችን መሃል ላይ በመሆን የመገናኘት እድላቸውን ከፍ በማድረግ የማገናኘት ስራ የሚሰራ ሰው ነው። በዚህም ደላሎች ሰዎች በጊዜ አና በምርጫ እጦት ምክንያት ያልሆነ ወይም የማይመጥናቸው ነገር ላይ እንዳይወድቁ ትልቅ አስተዋፅኦ ያደርጋሉ።።።።።።።።። እርስዎም ማግኘት የሚፈልጉትን ጊዜ ሳይፈጅብዎ በደላላ ወስልላ ወስ ደላሎችን ደግሞ ከዚህ አፕሊኬሽን ላይ ያግኙ። የሚያውቋቸውንም ደላሎች ያስመዝግቡ። አፕሊኬሽኑንም ለወዳጅ ዘመዶችዎ በማጋራት በእኛና በወዳጆቾ መሃል ደላላ በመሆን ደላልነትን ይለማመዱ።

ደላላ ኖት? አሁኑኑ ይመዝገቡ! ደላላ ይፈልጋሉ? አሁኑኑ ጭነው ዘመናዊ ደላላ ቀጥታ በስልካቸው ያግኙ

Är du i Delala verksamhet? När du är registrerad i Etiopien? ring oss i så fall.

Är du mäklare eller agent? Registrera nu. Behöver du en agent eller en mäklare registrerad i Etiopien för någon form av verksamhet? Installera den här Delala-appen och få någon Delala, agent eller mäklare i närheten som du tycker om.
Uppdaterades den
30 okt. 2024

Datasäkerhet

Säkerhet bÜrjar med fÜrstüelsen av hur utvecklare samlar in och delar din data. Praxis fÜr dataintegritet och säkerhet varierar beroende pü användning, region och ülder. Utvecklaren har tillhandahüllit denna information och kan uppdatera den med tiden.
Ingen data delas med tredje part
Läs mer om hur utvecklare deklarerar delning
Ingen data samlades in
Läs mer om hur utvecklare deklarerar insamling
Data krypteras när den skickas
Du kan begära att datan raderas