ደላላ | Delala | Broker | Agent

Conține anunțuri
10 K+
Descărcări
Evaluarea conținutului
PEGI 3
Captură de ecran
Captură de ecran
Captură de ecran
Captură de ecran
Captură de ecran
Captură de ecran
Captură de ecran

Despre aplicație

ከሁለቱ ውጪ ሊሆኑ አይችሉም ወይ ደላላ ኖት ወይ ደግሞ ደግሞ ደግሞ ደይችሉም ወይ ደላላ ኖት ከዚህ ባስ ካለ ደላላ ሆነው ሌሎች ደላሎችን ሊፈልጉ ይችላሉው

ደላላ | Delala | Broker | Agent | Etiopia

ደላላ ከሆኑ ይህን አፕሊኬሽን ተጠቅመው ራስዎን እና የሚሰሩትን የድለላ አይነት ለሚሊዮኖች በማስተዋወቅ የስራ እድሎን ከፍ ያድርጉ።። በዚህ አፕሊኬሽን ላይ ተጠንተው የተቀመጡ ከ 20 በላይ የድለላ አይነቶች የተዘረዘሩ ሲሆን እርሶም ከነዚህ የድለላ ስራዎች ውስጥ የሚሰሩዋቸውን ከ 7 ያልበለጡ ድለላዎችን በመምረጥ ከዛም ስሞን እና አድራሻዎን እንዲሁም በዋነኝነት ስልክ ቁጥሮን በመሙላት ተመመዝበው ራስዎን ያስተዋውቁ ያስተዋውቁ።። በቀጣይም በእርሶ አካባቢ ማለትም ሲመዘገቡ በሞሉት አካባቢ የሚገኙ ደላላ ፈላጊዎች እርሶ ከሚሰጡዋቸው የድለላ አይነቶች ውስጥ ድለላ ሲያስፈልጋቸው ቀጥታ በስልክ መስመርዎ ይደውሎሎታል ይደውሎሎታል። እንደሚደልሉት የድለላ አይነትም ከሌሎች የኢትዮጵያ ከተሞች እንዲሁም ከኢትዮጵያ ውጭም የስራ እድሎች ሊገጥሞ ይችላል።። ከኖርማል ደላላ ፈላጊ ሰዎችም በተጨማሪ በዚህ አፕሊኬሽንም በኩል እንዲጠቀሙ ስምምነት ላይ የደርስንባቸው በየጊዜው ተለዋዋጭ የሆነ የእቃ እና የሰው ሃይል ከሚያስፈልጋቸው መስሪያ ቤቶች ጋርም በጊዜያዊነት እና በቋሚነት አብሮ የመስራት እድልን ይፈጥርሎታል ይፈጥርሎታል።።

እርሶ ደላላ ፈላጊ ከሆኑ ደግሞ ይህን የደላሎችን አድራሻ የያዘውን አፕሊኬሽን አሁኑኑ በመጫን በአቅራቢያዎ የሚገኙ ደላሎችን ወይም በእርሶም ሆነ በሌሎች አካባቢ የሚገኙ እርሶ የሚፈልጉትን አይነት አገልግሎት የሚሰጡ ደላላችን ያግኙ ፤ ፤ ፤ ስራዎትንም ያቀላጥፉ። ለምሳሌ የሚያከራዩት ፣ የሚከራዩት ፣ የሚሸጡት ፣ የሚገዙት ፣ የሚለውጡት ፣ የሚያሰሩት ፣ ገዝተው አትርፈው የሚሸጡት ወይም ደግሞ ሰራተኛ ሊፈልጉ ፣ ጥበቃ ሊፈልጉ ፣ የሪል ስቴት ኤጀንቶችን ቢፈልጉ ፣ የኮምፒውተር ፣ የስልኮች ፣ ያገለገሉ እና አዲስ እቃዎችን ሻጭ እና ገዢዎችን ቢፈልጉ ፣ ወይም ሌሎች ብዙ አይንት ነገሮች ላይ ደላላ እንዲያገናኞት እንዲያገናኞት ገዢዎችን ቢፈልጉ ፣ ወይም ሌሎች ብዙ አይንት ነገሮች ላይ ደላላ ደላላ እንዲያገናኞት የምፈልጉት ነገሮች ላይ የት ሄጄ ይህን አገልግሎት የሚሰጠኝን ደላላ ላግኝ ብለው ሳይቸገሩ በቀላሉ በዚህ አፕሊኬሽን ደላሎችን እንዲሁም አንዳዴ ባለቤቶቹን እራሳቸውን ርቀት ሳይገድብዎ ጊዜዎን ቆጥበው በቀላሉ በቀጥታ የስልክ መስመራቸውን ከዚህ አፕሊኬሽን ለይ በመውሰድ ምቾቶ ሳይጓደል ፀሃይ ሳይመታዎ ፣ ነፋስ ሳይነፍስብዎ በዋነኝነትም ጊዜዎን ቆጥበው ከቤትዎ ሆነው ይደውሉላቸውና ስራዎንም በተቀላጠፈ ሁኔታ ይስሩ።። በዋነኝነትም ጊዜዎን ቆጥበው ከቤትዎ ሆነው ይደውሉላቸውና ስራዎንም በተቀላጠፈ ሁኔታ ይስሩ ይስሩ።
እርሶ ደላላ ሆነው ስራ ሲበዛቦት ደግሞ አፕሊኬሽኑ ላይ ገብተው እንደ እርሶ አይነት አገልግሎቶችን የሚሰጡ ደላሎችን ፈልገው አብረው ሰርተው አብረው ይጠቀሙ ይጠቀሙ።

ይህንንም አፕሊኬሽን አሁን ላይ ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲሁም ከኢትዮጵያ ውጭ የሚገኙ ከግለሰብ እስከ ትላልቅ ድርጅቶች የሚጠቀሙበት ሲሆን በዚህ አፕሊኬሽን አማካኝነትም ብዙ ደላላሎች ስራ በየቀኑ እያገኙበት ይገኛሉ።። ብዙ ደላላ ፈላጊዎችም በቀላሉ ደላሎችን ከቤታቸው ሆነው ማግኘት እና የሚፈልጉትን ሁሉ በቀላሉ ማሳከት ችለዋል።። እርሶም ወይ ደላላ ኖት ወይ ደላላ ያስፈልጎታል ወይም ደላላ ሆነውም ሌሎች ደላሎችን ሊፈልጉ ስለሚችሉ አፕሊኬሽኑን ጭነው በደላላነት ይመዝገቡ ይመዝገቡ።

ደላላ ኖት; ተመዝግበዋል መልሶ አዎ ከሆነ እንግዲያውስ እርሶ ዘልሶ አዎ ከሆነ እንግዲያውስ እርሶ ዘመርሶ ዘመርሶ ዘመናሶ ዘመናኢድወወ ወድወ ዊ ካለተመዘገቡ ምይ ይጠብቃሉ አፕሊኬሽኑን ከፍተው ይመዝገቡ ክፍያዎን እንደፈፀሙ የድለላ ስራዎን የሚያቀላጥፍሎት አለም ይቀላቀላሉ።። በነገራችን ላይ ክፍያ ያካተትንበት ምክንያት ደላላ ያልሆነ ሰው በነፃ እድሉን ስላገኘ ብቻ ደላላ ነን ብሎ እዳይመዘገብ ነው።። ከድላላ ስራዎ ላይም ከእርስዎ ከዳላላው ወይም ከድላላ ፈላጊው ላይ ምንም አይነት ኮሚሽን አንጠይቀም።። ኮሚሽኖ ሙሉ በሙሉ የእርሶ ብቻ ነው። ምን ይጠብቃሉ በዚሀ አፕሊኬሽን አሁኑኑ ህይወቶን ቀዚሀ አፕሊኬሽን አሁኑኑ ህይወቶን ቀለቶን ቀለል ቀለል ቀለል አድወል አ!!

በመጨረሻም ደላላ ማለት ትርጉሙ ካደናገርዎ - ደላላ ማለት ሁለት ሰዎችን የሁለቱነም ሰዎች ጊዜ በመቆጠብ የሚያገኛኝ ማለት ነው።። ለምሳሌ ገዢ እና ሻጭን ፤ ፈላጊ እና ተፈላጊን ፤ ሰሪና ሰራተኛን ፤ ትዳርን እና ትዳር ፈላጊን እንዲሁም ሌሎች ብዙ አይነት ተፈላላጊ ነገሮችን መሃል ላይ በመሆን የመገናኘት እድላቸውን ከፍ በማድረግ የማገናኘት ስራ የሚሰራ ሰው ነው ነው። በዚህም ደላሎች ሰዎች በጊዜ አና በምርጫ እጦት ምክንያት ያልሆነ ወይም የማይመጥናቸው ነገር ላይ እንዳይወድቁ ትልቅ አስተዋፅኦ ያደርጋሉ።። እርስዎም ማግኘት የሚፈልጉትን ጊዜ ሳይፈጅብዎ በደላላ ደላላ ያልላ ያን ጊዜ ደላሎችን ደግሞ ከዚህ አፕሊኬሽን ላይ ያግኙ። የሚያውቋቸውንም ደላሎች ያስመዝግቡ። አፕሊኬሽኑንም ለወዳጅ ዘመዶችዎ በማጋራት በእኛና በወዳጆቾ መሃል ደላላ በመሆን ደላልነትን ይለማመዱ ይለማመዱ።

ደላላ ኖት? አሁኑኑ ይመዝገቡ! ደላላ ይፈልጋሉ? አሁኑኑ ጭነው ዘመናዊ ደላላ ቀጥታ በስልካቸው ያግኙ

Ești în afaceri din Delala? În timp ce sunteți înregistrat în Etiopia? dacă da, sună-ne.

Sunteți broker sau agent? Înregistrează-te acum. Ai nevoie de un agent sau de un broker înregistrat în Etiopia pentru orice fel de afacere? Instalați această aplicație Delala și obțineți orice Delala, agent sau broker din apropiere.
Ultima actualizare
30 oct. 2024

Siguranța datelor

Siguranța începe cu înțelegerea modului în care dezvoltatorii îți colectează și trimit datele. Practicile de securitate și confidențialitate a datelor pot varia în funcție de modul de utilizare, de regiune și de vârsta ta. Dezvoltatorul a oferit aceste informații și le poate actualiza în timp.
Nu sunt trimise date terțelor părți
Află mai multe despre cum declară dezvoltatorii trimiterea
Nu au fost colectate date
Află mai multe despre cum declară dezvoltatorii colectarea
Datele sunt criptate ĂŽn timpul transmiterii
Poți solicita ca datele să fie șterse