ደላላ | Delala | Broker | Agent

Sisältää mainoksia
10 t.+
latausta
SisällÜn ikärajoitus
PEGI 3
Kuvakaappaus
Kuvakaappaus
Kuvakaappaus
Kuvakaappaus
Kuvakaappaus
Kuvakaappaus
Kuvakaappaus

Tietoa sovelluksesta

ከሁለቱ ውጪ ሊሆኑ አይችሉም ወይ ደላላ ኖት ወይ ደግሞ ደላደግሞ ደላላ ከዚህ ባስ ካለ ደላላ ሆነው ሌሎች ደላሎችን ሊፈልጉ ይችላሉ

ደላላ | Delala | Välittäjä | Agentti | Etiopia

ደላላ ከሆኑ ይህን አፕሊኬሽን ተጠቅመው ራስዎን እና የሚሰሩትን የድለላ አይነት ለሚሊዮኖች በማስተዋወቅ የስራ ከፍ ያድርጉ ያድርጉ።።።።። በዚህ አፕሊኬሽን ላይ ተጠንተው የተቀመጡ ከ 20 በላይ የድለላ አይነቶች የተዘረዘሩ ሲሆን እርሶም ከነዚህ ስራዎች ውስጥ የሚሰሩዋቸውን ከ 7 ያልበለጡ ድለላዎችን ከዛም ስሞን እና አድራሻዎን እንዲሁም በዋነኝነት ስልክ ቁጥሮን በመሙላት ራስዎን ያስተዋውቁ።። በቀጣይም በእርሶ አካባቢ ማለትም ሲመዘገቡ በሞሉት አካባቢ የሚገኙ ደላላ ፈላጊዎች እርሶ ከሚሰጡዋቸው አይነቶች ውስጥ ድለላ ሲያስፈልጋቸው ቀጥታ በስልክ መስመርዎ ይደውሎሎታል። እንደሚደልሉት የድለላ አይነትም ከሌሎች የኢትዮጵያ ከተሞች እንዲሁም ከኢትዮጵያ ውጭም የስራ ሊገጥሞ ሊገጥሞ ይችላል። ከኖርማል ደላላ ፈላጊ ሰዎችም በተጨማሪ በዚህ አፕሊኬሽንም በኩል እንዲጠቀሙ ስምምነት ላይ የደርስንባቸው ተለዋዋጭ የሆነ የእቃ እና የሰው ሃይል ከሚያስፈልጋቸው መስሪያ ቤቶች ጋርም እና በቋሚነት አብሮ የመስራት እድልን ይፈጥርሎታል።።።።።።

እርሶ ደላላ ፈላጊ ከሆኑ ደግሞ ይህን የደላሎችን አድራሻ የያዘውን አፕሊኬሽን አሁኑኑ በመጫን የሚገኙ ደላሎችን ወይም በእርሶም ሆነ በሌሎች አካባቢ የሚገኙ እርሶ የሚፈልጉትን አገልግሎት የሚሰጡ ደላላችን ያግኙ ፤ ፤ ፤ ፤ ፤ ፤ ፤ ፤ ፤ ፤ ፤ ፤ ስራዎትንም ያቀላጥፉ። ለምሳሌ የሚያከራዩት ፣ የሚከራዩት ፣ የሚሸጡት ፣ የሚገዙት ፣ የሚለውጡት ፣ የሚያሰሩት ፣ አትርፈው የሚሸጡት ወይም ደግሞ ሰራተኛ ሊፈልጉ ፣ ጥበቃ ሊፈልጉ ፣ ስቴት ስቴት ኤጀንቶችን ቢፈልጉ ፣ ፣ የስልኮች ፣ ያገለገሉ እና አዲስ እቃዎችን ሻጭ እና ገዢዎችን ቢፈልጉ ፣ ወይም ሌሎች አይንት ነገሮች ላይ ነገሮች ነገሮች ነገሮች ነገሮች ነገሮች ነገሮች ነገሮች ነገሮች ነገሮች ነገሮች. የምፈልጉት ነገሮች ላይ የት ሄጄ ይህን አገልግሎት የሚሰጠኝን ደላላ ላግኝ ብለው ሳይቸገሩ በቀላሉ አፕሊኬሽን ደላሎችን እንዲሁም አንዳዴ ባለቤቶቹን እራሳቸውን ርቀት ሳይገድብዎ ጊዜዎን ቆጥበው በቀጥታ በቀጥታ የስልክ መስመራቸውን ከዚህ ለይ በመውሰድ ምቾቶ ሳይጓደል ፀሃይ ሳይመታዎ ፣ ነፋስ ሳይነፍስብዎ በዋነኝነትም ጊዜዎን ቆጥበው ከቤትዎ ሆነው ስራዎንም በተቀላጠፈ ሁኔታ በተቀላጠፈ በተቀላጠፈ በተቀላጠፈ በተቀላጠፈ በተቀላጠፈ በተቀላጠፈ በተቀላጠፈ በተቀላጠፈ በተቀላጠፈ በተቀላጠፈ.
እርሶ ደላላ ሆነው ስራ ሲበዛቦት ደግሞ አፕሊኬሽኑ ላይ ገብተው እንደ እርሶ አይነት አገልግሎቶችን ደላሎችን ደላሎችን አብረው ሰርተው አብረው ይጠቀሙ።

ይህንንም አፕሊኬሽን አሁን ላይ ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲሁም ከኢትዮጵያ ውጭ የሚገኙ ከግለሰብ እስከ ድርጅቶች የሚጠቀሙበት ሲሆን በዚህ አፕሊኬሽን አማካኝነትም ብዙ ደላላሎች በየቀኑ እያገኙበት ይገኛሉ።። ብዙ ደላላ ፈላጊዎችም በቀላሉ ደላሎችን ከቤታቸው ሆነው ማግኘት እና የሚፈልጉትን ሁሉ በቀላሉ ማሳከት ችለዋል። እርሶም ወይ ደላላ ኖት ወይ ደላላ ያስፈልጎታል ወይም ደላላ ሆነውም ሌሎች ደላሎችን ስለሚችሉ አፕሊኬሽኑን ጭነው በደላላነት ይመዝገቡ።።

ደላላ ኖት; ተመዝግበዋል መልሶ አዎ ከሆነ እንግዲያውስ እርሶ ድ መናዊ ዘመናዊ ካለተመዘገቡ ምይ ይጠብቃሉ አፕሊኬሽኑን ከፍተው ይመዝገቡ ክፍያዎን እንደፈፀሙ የድለላ ስራዎን አለም አለም ይቀላቀላሉ። በነገራችን ላይ ክፍያ ያካተትንበት ምክንያት ደላላ ያልሆነ ሰው በነፃ እድሉን ስላገኘ ብቻ ደላላ ብሎ እዳይመዘገብ ነው ነው።።።።።።። ከድላላ ስራዎ ላይም ከእርስዎ ከዳላላው ወይም ከድላላ ፈላጊው ላይ ምንም ኮሚሽን ኮሚሽን አንጠይቀም። ኮሚሽኖ ሙሉ በሙሉ የእርሶ ብቻ ነው። ምን ይጠብቃሉ በዚሀ አፕሊኬሽን አሁኑኑ ህይወቶን ይድል አዟ!!

በመጨረሻም ደላላ ማለት ትርጉሙ ካደናገርዎ - ደላላ ማለት ሁለት ሰዎችን የሁለቱነም ሰዎች ጊዜ በመቆጠብ ማለት ነው ነው።።።።።። ለምሳሌ ገዢ እና ሻጭን ፤ ፈላጊ እና ተፈላጊን ፤ ሰሪና ሰራተኛን ፤ ትዳርን እና ትዳር ፈላጊን እንዲሁም ሌሎች ብዙ አይነት ተፈላላጊ ነገሮችን መሃል ላይ የመገናኘት እድላቸውን ከፍ በማድረግ የማገናኘት ስራ የሚሰራ ሰው ነው። በዚህም ደላሎች ሰዎች በጊዜ አና በምርጫ እጦት ምክንያት ያልሆነ ወይም የማይመጥናቸው ነገር ላይ ትልቅ አስተዋፅኦ ያደርጋሉ ያደርጋሉ።።።።።።። እርስዎም ማግኘት የሚፈልጉትን ጊዜ ሳይፈጅብዎ በደላላ ያልደላላ ያሤ ደላሎችን ደግሞ ከዚህ አፕሊኬሽን ላይ ያግኙ። የሚያውቋቸውንም ደላሎች ያስመዝግቡ። አፕሊኬሽኑንም ለወዳጅ ዘመዶችዎ በማጋራት በእኛና በወዳጆቾ መሃል ደላላ ደላልነትን ይለማመዱ።።

ደላላ ኖት? አሁኑኑ ይመዝገቡ! ደላላ ይፈልጋሉ? አሁኑኑ ጭነው ዘመናዊ ደላላ ቀጥታ በስልካቸው ያግኙ

Oletko Delalan alalla? RekisterÜityessään Etiopiassa? jos niin soita meille.

Oletko välittäjä tai agentti? RekisterÜidy nyt. Tarvitsetko Etiopiaan rekisterÜidyn agentin tai välittäjän kaikenlaiseen liiketoimintaan? Asenna tämä Delala-sovellus ja hanki lähelläsi oleva Delala, agentti tai välittäjä.
Päivitetty
30.10.2024

Dataturvallisuus

Turvallisuus alkaa siitä, että ymmärrät, miten kehittäjät keräävät ja jakavat dataasi. Datan yksityisyys- ja turvallisuuskäytännÜt saattavat vaihdella käytÜn, alueen ja iän mukaan. Kehittäjä on antanut nämä tiedot ja saattaa päivittää niitä myÜhemmin.
Dataa ei jaettu kolmansille osapuolille
Lue, miten kehittäjät ilmoittavat jakamisesta
Dataa ei ole kerätty
Lue, miten kehittäjät ilmoittavat keräämisestä
Data salataan siirron ajaksi
Voit pyytää datan poistamista