ደላላ | Delala | Broker | Agent

Iragarkiak ditu
10.000+
deskarga
Edukiaren sailkapena
PEGI 3
Pantaila-argazkia
Pantaila-argazkia
Pantaila-argazkia
Pantaila-argazkia
Pantaila-argazkia
Pantaila-argazkia
Pantaila-argazkia

Aplikazio honi buruz

ከሁለቱ ውጪ ሊሆኑ አይችሉም ወይ ደላላ ኖት ወይ ደግሞ ደግሞ ደይችሉም ወይ ደላላ ኖት ከዚህ ባስ ካለ ደላላ ሆነው ሌሎች ደላሎችን ሊፈልጉ ይችላሉሉው

ደላላ | Delala | Artekaria | Agente | Etiopia

ደላላ ከሆኑ ይህን አፕሊኬሽን ተጠቅመው ራስዎን እና የሚሰሩትን የድለላ አይነት ለሚሊዮኖች በማስተዋወቅ የስራ እድሎን ከፍ ያድርጉ. በዚህ አፕሊኬሽንአፕሊኬሽን ተጠንተው የተቀመጡ ከ 20 በላይ የድለላ አይነቶች ሲሆን እርሶም ከ ከነዚህ የድለላ ውስጥ የሚሰሩዋቸውን ከ 7 ያልበለጡ ድለላዎችን በመምረጥ ስሞን እና አድራሻዎን እንዲሁም በዋነኝነት ቁጥሮን በመሙላት ተመመዝበው ራስዎን ያስተዋውቁ ቁጥሮን በመሙላት ተመመዝበው ራስዎን ያስተዋውቁ ቁጥሮን በመሙላት ተመመዝበው ራስዎን ያስተዋውቁ በቀጣይም በእርሶ አካባቢ ማለትም ሲመዘገቡ በሞሉት አካባቢ የሚገኙ ደላላ ፈላጊዎች እርሶ ከሚሰጡዋቸው አይነቶች ውስጥ ድለላ ሲያስፈልጋቸው ቀጥታ በስልክ መስመርዎ ይደውሎሎታል. እንደሚደልሉት የድለላ አይነትም ከሌሎች የኢትዮጵያ ከተሞች እንዲሁም ከኢትዮጵያ ውጭም የስራ እድሎች ሊገጥሞ. ከኖርማል ደላላ ፈላጊ ሰዎችም በተጨማሪ በዚህ አፕሊኬሽንም በኩል እንዲጠቀሙ ስምምነት እና የሰው ሃይል ከሚያስፈልጋቸው መስሪያ ቤቶች በጊዜያዊነት እና ከሚያስፈልጋቸው መስሪያ ቤቶች ጋርም በጊዜያዊነት እና በቋሚነት አብሮ የመስራት ይፈጥርሎታል.

እርሶ ደላላ ፈላጊ ከሆኑ ደግሞ ይህን የደላሎችን አድራሻ የያዘውን አፕሊኬሽን በእርሶም ሆነ በሌሎች አካባቢ የሚገኙ እርሶ አይነት በሌሎች አካባቢ የሚገኙ የሚፈልጉትን አይነት አገልግሎት የሚሰጡ የሚገኙ ያግኙ አይነት አይነት አገልግሎት የሚሰጡ ደላላችን ያግኙ; ስራዎትንም ያቀላጥፉ። ለምሳሌ የሚያከራዩት, የሚከራዩት, የሚሸጡት, የሚገዙት, የሚለውጡት, የሚያሰሩት, ገዝተው, የሚለውጡት, የሪል ስቴት ኤጀንቶችን, ጥበቃ, የሪል, ያገለገሉ እና, አዲስ እቃዎችን ሻጭ እና ገዢዎችን, ወይም ሌሎች አይንት ነገሮች ላይ ደላላደላላ የምፈልጉት ነገሮች ላይ የት ሄጄ ይህን አገልግሎት የሚሰጠኝን ደላላ
እርሶ ደላላ ሆነው ስራ ሲበዛቦት ደግሞ አፕሊኬሽኑ ላይ ገብተው እንደ እርሶ አገልግሎቶችን የሚሰጡ ደላሎችን ፈልገው ሰርተው አብረው አብረው ይጠቀሙ.

ይህንንም አፕሊኬሽን አሁን ላይ ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲሁም ከኢትዮጵያ ውጭ የሚገኙ ከግለሰብ አፕሊኬሽን አማካኝነትም ድርጅቶች ደላላሎች በዚህ አፕሊኬሽን አማካኝነትም ይገኛሉ ይገኛሉ ይገኛሉ እያገኙበት እያገኙበት. ብዙ ደላላ ፈላጊዎችም በቀላሉ ደላሎችን ከቤታቸው ሆነው ማግኘት እና የሚፈልጉትን ሁሉ ማሳከት ማሳከት ችለዋል. እርሶም ወይ ደላላ ኖት ወይ ደላላ ያስፈልጎታል ወይም ደላላ ሆነውም ሌሎች ደላሎችን ሊፈልጉ ስለሚችሉ አፕሊኬሽኑን ጭነው ይመዝገቡ.

ደላላ ኖት; ተመዝግበዋል መልሶ አዎ ከሆነ እንግዲያውስ እርሶ ዘልሶ አዎ ከሆነ እንግዲያውስ eta ካለተመዘገቡ ምይ ይጠብቃሉ አፕሊኬሽኑን ከፍተው ይመዝገቡ ክፍያዎን እንደፈፀሙ የድለላ ስራዎን የሚያቀላጥፍሎት አለም. በነገራችን ላይ ክፍያ ያካተትንበት ምክንያት ደላላ ያልሆነ ሰው በነፃ እድሉን ስላገኘ ብቻ ደላላ ነን ብሎ እዳይመዘገብ ነው. ከድላላ ስራዎ ላይም ከእርስዎ ከዳላላው ወይም ከድላላ ፈላጊው ላይ ምንም አይነት ኮሚሽን. ኮሚሽኖ ሙሉ በሙሉ የእርሶ ብቻ ነው። ምን ይጠብቃሉ በዚሀ አፕሊኬሽን አሁኑኑ ህይወቶን ቀዚሀ አፕሊኬሽን!!

በመጨረሻም ደላላ ማለት ትርጉሙ ካደናገርዎ - ደላላ ማለት ሁለት ሰዎችን የሁለቱነም ሰዎች ጊዜ በመቆጠብ የሚያገኛኝ ማለት ነው. ለምሳሌ ገዢ እና ሻጭን ፤ ፈላጊ እና ተፈላጊን ፤ ሰሪና ሰራተኛን ፤ ትዳርን እና ትዳር ፈላጊን እንዲሁም ሌሎች ብዙ አይነት ተፈላላጊ ነገሮችን መሃል ላይ በመሆን እድላቸውን ከፍ በማድረግ የማገናኘት ስራ የሚሰራ ሰው ነው. በዚህም ደላሎች ሰዎች በጊዜ አና በምርጫ እጦት ምክንያት ያልሆነ ወይም የማይመጥናቸው ነገር ላይ እንዳይወድቁ ትልቅ አስተዋፅኦ ያደርጋሉ. እርስዎም ማግኘት የሚፈልጉትን ጊዜ ሳይፈጅብዎ በደላላ ደላላ ጫሤልልላ ጫን ደላሎችን ደግሞ ከዚህ አፕሊኬሽን ላይ ያግኙ። የሚያውቋቸውንም ደላሎች ያስመዝግቡ። አፕሊኬሽኑንም ለወዳጅ ዘመዶችዎ በማጋራት በእኛና በወዳጆቾ መሃል ደላላ በመሆን ደላልነትን ይለማመዱ.

ደላላ ኖት? አሁኑኑ ይመዝገቡ! ደላላ ይፈልጋሉ? አሁኑኑ ጭነው ዘመናዊ ደላላ ቀጥታ በስልካቸው ያግኙ

Delala enpresan al zaude? Etiopian erregistratuta zaudela? bada, deitu iezaguzu.

Agente edo agentea zara? Izena eman orain. Etiopian erregistratutako agente edo broker bat behar al duzu edozein negoziotarako? Instalatu Delala aplikazio hau eta lortu zure inguruko edozein Delala, Agente edo Broker gozatu.
Azken eguneratzea
2024(e)ko urr. 30(a)

Datuen babesa

Seguru egoteko, funtsezkoa da jakitea garatzaileek nola biltzen eta partekatzen dituzten zuri buruzko datuak. Baliteke datuen pribatutasunaren eta segurtasunaren inguruko jardunbideak aplikazioaren erabileraren, lurraldearen eta adinaren araberakoak izatea. Informazio hori garatzaileak eman du, eta baliteke aurrerago eguneratzea.
Ez da daturik partekatzen hirugarrenekin
Lortu informazio gehiago garatzaileek partekatutako datuak aitortzeko duten moduari buruz
Ez da daturik biltzen
Lortu informazio gehiago garatzaileek bildutako datuak aitortzeko duten moduari buruz
Datuak bidaltze-prozesuan enkriptatzen dira
Datuak ezabatzeko eska dezakezu