ስንክሳር * Sinksar in Eng and Amh

Nákupy v aplikaci
10+
Stahování
Hodnocení obsahu
PEGI 3
Snímek obrazovky
Snímek obrazovky
Snímek obrazovky
Snímek obrazovky
Snímek obrazovky
Snímek obrazovky
Snímek obrazovky
Snímek obrazovky
Snímek obrazovky
Snímek obrazovky

Informace o aplikaci

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን!

ስንክሳር ማለት የእግዚአብሔርን ረድኤት አጋዥ በማድረግ በበጎ ስጦታውም የተሰበሰበ ማለት ነው.
ይህ ሃይማኖቶታቸው የቀና የከበሩ አባቶች, ከቅዱሳን ሰማዕታት, ከጻድቃን, ከነቢያት, ከሐዋርያት, ከሊቃነ ጳጳሳት, ከኤጲስቆጶሳት, ከመነኮሳትም ሁሉ ከገዳማውያንም ከገድሎቻቸው ከመላእከት አለቆችም ከድርሳናቸው የሰበሰቡትና ያቀነባበሩት አምላክን የወለደች እመቤታችን የከበረች ድንግል ማርያም ከአደረገቻቸው ድንቆች ተአምራቶችም የክብር ባለቤት የሆነ የመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የበዓላቶቹን መታሰቢያ በዘመናት ሁሉ ከመስከረም መባቻ እስከ ዓመቱ ፍፃሜ ሁል ጊዜ ምእመናን እንዲያነ ዲያነቡትድዕሕንዲሰ እንዲሰ

ይህንንም ቅዱስ መጽሐፍ ሰብስበው ያቀነባበሩት በሽህ ሦስት መቶ ንጹሐን በሆኑ ሰማዕታት ዘመን ነው. የእሊህ የተባረኩ አባቶቻችን ጸሎታቸውና በረከታቸውታቸው ከጋው ከጋሊᢛከእር ከጋሊᢛ ችን

ለዘላለሙ አሜን!!

የቅዱሳንን ታሪክ ለማንበብ ከታሪካቸውም ለመማር እኛም በክርስትና ህይወታችን እንዲሁም በእለት ተእለት የኑሮ እንቅስቃሴያችን ውስጥ በዋነኝነት ቅዱሳኑ እንዲራዱን እንዲያማልዱንም በሌላም መልኩ ከነሱ የክርስትና ህይወት በመነሳት እኛስ ምን ማረግ እንችላለን ከቅዱሳኑ ታሪክ ምንን እማራለው የሚለውን እንድናስብ ይረዳናል ብሎ በማሰብ እንዲሁም በብዙ መፅሃፈ ስንክሳርን ማግኘት በማይችሉ ምእመናን ጥያቄ መሰረት ይህን የሞባይል አፕሊኬሽን ለራሶ እንዲሁም ከጉዋደኞቾ, ቤተሰቦቾ, የስራ ባልደረቦቾ ባጠቃላይ ከወዳጅ ዘመዶቾ ጋር በመሆን ይጠቀሙበት ዘንድ ትልቁን የቤተክርስቲያን መፅሃፍ መፅሃፈ ስንክሳርን ጠቅለንም ባይሆን ፈጣሪ በፈቀደ የቻልነውን ሙሉውን ታሪክ ያልቻልነውን ደግሞ ዋና ታሪኩን ጨምቀን አቅርበናል.

እርሶም እኝህን መንፈሳዊ ታሮኮች ሰአት መድበው በቀን ቢያንስ ከ3-10 ደቂቃ ወስደው የእለቱን ስንክሳር እንዲያነቡ እንዲማሩበት ከወዳጆቾ ጋርም ውይይቶችን እኒዲያረጉበት እንመክራለን.

በዚህ አፕሊኬሽን ውስጥ የተካተቱት ብዙሃኑ ቅዱሳን ከ 6 ቱ እህታማማች ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ አብያተ ክርስትያናት ናቸው
እነዚህም አብያተ-ክርስትያናት:-
– የ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን
– የ ግብፅ / አሌክሳንድርያ ኮፕቲክ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያ
– የ ሶሪያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን
– የ አርመንያ ሐዋርያዊ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን
– የ ኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን
– የ ህንድ – ማንካራ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን

ያንብቡ ያነበቡትንም ከሌሎች ክርስቲያኖች ጋር በመሆን ይወያዩበት - አፕሊኬሽኑንም ለሌላቸው ያካፍሉዋቸው

ድጋፍዎ አስተያየትዎ አይለየን
ፈጣሪ ከቅዱሳኑ ይደምረን

አሜን!!

በዚህ እለት ማን ቅዱስ እንደሚከብር ያውቃሉ? ከነ ታሪካቸው ገብተው ይመልከቱ ከበረከታቸውም ተካፋ዁ ይ።዁ ይᢑሁ ይህንንም ስራ ሰርቶ ለማጠናቀቅ አመታትን የፈጀ ሲሆን በዚህ ስራ ላይ አብዛኞቹን ፅሁፎቹን በማዘጋጀት የላቀ ሚና ለተገበረው ለዲ / ን ዮርዳኖስ አበበ ምስጋናችን ከልብ ነው.

ዲ / ን ዮርዳኖስም ለብዙ አመታት እድሜውን ሙሉ መንፈስ ቅዱስ ባቀበለው መጠን ጎንደር በሚገኘዉ በዝክረ ቅዱሳን ጉባኤ የቅዱሳን ታሪክ በመማር, በማንበብ, በመተርጎም, በመፃፍ, በማዘጋጀት እና በማስተማር ጭምር የኖረ የቤተክርስቲያናችን አገልጋይ ነው. ይህንንም እርሱ ያዘጋጃቸውን ፅሁፎች በነፃ ምዕመንን ለማስተማር በፌስ ቡክ, በቴሌ ግራም እንዲሁም ለኛም በነፃ ሰጥቶን እኛም ዘመኑን በሚዋጅ መልኩ ህዝበ ክርስቲያኑን ለማስተማር እና የቅዱሳን በረከትንም ለኛም ላንባቢውም እንድንካፈል በአፕሊኬሽን መልክ አቅርበናል.

ስንክሳር * Sinksar - (Životy svatých) v amharštině a angličtině.

ስንክሳር(የቅዱሳን ታሪክ) ዘ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ Sinksar (Synaxarium) pravoslavná církev

Ve jménu Otce, Syna a Ducha svatého, jeden Bůh Amen!

Abyste se poučili ze Synaxária nebo historie a životů křesťanských svatých a zdokonalili se ve svém křesťanství, zejména v životě ortodoxní církve Tewahedo, vřele vám doporučujeme, abyste si knihu přečetli, a těm z vás, kteří se ke knize nedostali zde je aplikace pro něj, která obsahuje hlavní příběhy s obrázky ilustrujícími příběh.

Většina svatých pochází z východní pravoslavné církve.

Toto orientální pravoslavné společenství se skládá ze šesti autokefálních církví:
- etiopská ortodoxní církev Tewahedo,
- koptská ortodoxní církev v Alexandrii,
- Syrská pravoslavná církev Antiochie,
- Arménská apoštolská církev,
- Eritrejská ortodoxní církev Tewahedo a
- Malankarská ortodoxní syrská církev.

- V amharštině a angličtině.

Pokračujte ve čtení, diskutujte o tom, co jste četli, s ostatními křesťany a sdílejte aplikaci pro všechny křesťany na světě.
Datum aktualizace
24. 1. 2024

Zabezpečení údajů

Bezpečnost začíná pochopením toho, jak vývojáři shromažďují a sdílejí vaše data. Postupy ochrany soukromí a zabezpečení dat se mohou lišit podle způsobu používání, oblasti a věku. Tyto informace poskytl vývojář a může je průběžně aktualizovat.
S třetími stranami nejsou sdílena žádná data
Další informace o tom, jak vývojáři deklarují sdílení
Aplikace neshromažďuje žádná data
Další informace o tom, jak vývojáři deklarují shromažďování

Novinky

- ማስታወቂያዎች የለውም
- ካለ ኢንተርኔት እንዲሰራ ተደርጓል
- የየቀን ስንክሳር በኖቲፊኬሽን እንዲደርሶት ተደርጓል
- የየወሩን ስንክሳር ወደታች የየቁኑን ደግሞ ወደ ጎን ስክሮል እያረጉ ማየት እንዲችሉ ተደርጓል
- የየቀኑን ስንክሳር ለማየት ያስችላል
- የእንግሊዘኛው ስንክሳር ተካትቷል
- የአፕሊኬሽኑ መጠን ተቀንስዋል
- የቅዱሳን ስዕላት ከነታሪኮቻቸው
- ቅዱሳን የሚውሉበት ቀን ከነታሪኩ
- ፅሁፉን ማስተለቅ ማሳነስ ያስችላል
- ታሪኩን ሼር ማድረግ ያስችላል
- የወሩን ብቻ ለማየት ያስችላል
- The English Synaxarium is Added