ስንክሳር * Sinksar in Eng and Amh

የውስጠ-መተግበሪያ ግዢዎች
10+
ውርዶች
የይዘት ደረጃ አሰጣጥ
ፔጊ 3
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል

ስለዚህ መተግበሪያ

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን!

ስንክሳር ማለት የእግዚአብሔርን ረድኤት አጋረድ በማድረግ በጎጎውም የተሰበሰበ ነው።
ይህ ሃይማኖቶታቸው የቀና የከበሩ አባቶች, ከቅዱሳን ሰማዕታት, ከጻድቃን, ከነቢያት, ከሐዋርያት, ከሊቃነ ጳጳሳት, ከኤጲስቆጶሳት, ከመነኮሳትም ሁሉ ከገዳማውያንም ከገድሎቻቸው ከመላእከት አለቆችም ከድርሳናቸው የሰበሰቡትና ያቀነባበሩት አምላክን የወለደች እመቤታችን የከበረች ድንግል ማርያም ከአደረገቻቸው ድንቆች ተአምራቶችም የክብር ባለቤት የሆነ የመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የበዓላቶቹን መታሰቢያ በዘመናት ሁሉ ከመስከረም መባቻ እስከ ዓመቱ ፍጻሜ ሁል ጊዜ ምእመናን እንዲያነቡት እንዲሰሙትም ይሆን ዘንድ ተዘጋጀ።

ይህንንም የመፅሐፍ ቅዱስ ሰብስበው ያቀነባበሩት በሸህ የመጀመሪያ መቶ ንፁህ ሰማዕታት ዘመን ነው። የኢሊህ የተባረኩ አባቶቻችን ጸሎታቸውና በረከታቸው ከእኛ ጋር ይኑር።

ለዘላለሙ አሜን!!

የቅዱሳንን ታሪክ ከታሪካቸው ለመማር እኛም በክርስትና ህይወታችን እንዲሁም በእለት ተእለት የህይወት እንቅስቃሴያችንን ተወው ቅዱሳኑ እንዲራዱን እንዲያማልዱም በሌላም እይታ ከነሱ የክርስትና ህይወት በመነሳት እኛስ ምን ማረግ እንችላለን ከቅዱሳኑ ታሪክ ምን እንማራለን ከቅዱሳኑ ታሪክ ምን እማራለው የሚለውን እንድናስብ ይረዳናል። እንዲሁም ከጉዋደ ዳውድ፣ ቤተሰቦቹ፣ የስራ ባልደረቦቹ ዳኢው ባጠቃላይ ከወዳጅ ዘመድ ዳውድ ጋር በመሆን ይጠቀሟቸው ዘንድ ትልቁን የመንፈስ ቅዱስ አእምሮአፈ ስንክሳርን ጠቅሰን ባይሆን ፈጣሪ በፈቀደው የቻነኛውን ሙሉ ታሪክ ያልቻልነውን ደግሞ ዋና ዋና ዜናዎችን ጨምቀን አቅርበናል።

እርሶም እኝህን መንፈሳዊ ታሮኮች ሰአት መድበው በቀን ቢያንስ ከ3—10 እይታዎች ወሰዱት የእለቱን ስንክሳር እንዲያነቡ እንዲማሩበት ከወዳጃችሁ ጋር ውይይቶች እኒዲያረጉበት።

በዚህ አፕሊኬሽን ውስጥ የተሳተፉት ታላቅሃኑ ቅዱሳን ከ6ቱ እህተማማች ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ አብያተ ክርስትያናት ናቸው
እነዚህም አብያተ-ክርስትያናት:-
- የ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን
- የ ግብፅ / አሌክሳንደርያ ኮፕቲክ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን
- የ ሶሪያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን
- የአርሜንያ ሐዋርያዊ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን
- የ ኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን
- የ ሀንድ - ማንካራ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን

ያነበቡትንም ከሌሎች ክርስቲያኖች ጋር አብረው ይወያዩበት - አፕሊሽኑን ለሌላቸው ያካፍሉዋቸዋል።

ድጋፍዎ አስተያየትዎ አይለየን።
ፈጣሪ ከቅዱሳኑ ይደምረን

አሜን!!

በዚህ ቀን ማን እንደሚከብር ያውቃሉ? ከነ ታሪካቸው ገብተው ይመልከቱ ከበረከታቸውም ተካፋይ ይሁኑ። ይህንንም ስራ ሰርቶ ለዓመታት የፈጀ ሲሆን በዚህ ስራ ላይ የሚታየውን ፅሁፎች ፅሁፋችሁ በማዘጋጀት የበረከት ሚና ለተገበረው ለዲ/ን ዮርዳኖስ አበበ ምስጋናችን ከልብ ነው።

ዲ/ን ዮርዳኖስም የወደፊት አመታት እድሜውን ሙሉ መንፈስ ቅዱስ ባንቀበለው መጠን ጎንደር በሚቀጥሉት በዝክረ ቅዱሳን ጉባኤ የቅዱሳን ታሪክ በመማር፣ በማንበብ፣ በመሳሰሉት በማዘጋጀት እና በማስተማር የኖረ የቤተክርስቲያናችን አገልጋይ ነው። ይህንንም እርሱ ያዘጋጃቸውን ጽሑፎች በነፃ ምዕመንን ለማስተማር በፌስ ቡክ፣ በቴሌ ግራም እንዲሁም ለኛም በነፃ ሰጡን እኛም ዘመኑን በሚዋጅ መልክ ሕዝበ ክርስቲያንን ለማስተማር እና የቅዱሳን በረከትንም ለኛም ላንባቢውም እንድንካፈል በፖሊሽን መልክ አቅርበናል።

ስንክሳር * ስንክሳር - (የቅዱሳን ሕይወት) በአማርኛ እና በእንግሊዝኛ ቋንቋ።

ስንክሳር(የቅዱሳን ታሪክ) ዘ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ Sinksar(Synaxarium) the Orthodox Tewahedo Church

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!

ከቅዱሳን ሲናክሪየም ወይም ታሪክ እና ሕይወት ለመማር እና በክርስትናችሁ በተለይም በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሕይወት የተሻለ ለመሆን መጽሐፉን እንድታነቡት እናሳስባችኋለን እና መጽሐፉን እዚህ ማግኘት ላልቻላችሁ ሁሉ እናሳስባለን። ታሪኩን የሚያሳዩ ሥዕሎች ያሉት ዋና ዋና ታሪኮችን የያዘ አፕ ነው።

አብዛኞቹ ቅዱሳን ከኦሬንታል ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን የመጡ ናቸው።

ይህ የምስራቃዊ ኦርቶዶክስ ቁርባን በስድስት ራስ-አፍራሽ አብያተ ክርስቲያናት ያቀፈ ነው፡-
- የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን
- የአሌክሳንድሪያ ኮፕቲክ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ፣
- የአንጾኪያ የሶርያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን
- የአርመን ሐዋርያዊ ቤተ ክርስቲያን;
- የኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፣ እና
- የማላንካራ ኦርቶዶክስ የሶሪያ ቤተ ክርስቲያን።

- በአማርኛ እና በእንግሊዝኛ ቋንቋዎች።

ማንበብዎን ይቀጥሉ፣ ያነበቡትን ከሌሎች ክርስቲያኖች ጋር ይወያዩ፣ እና መተግበሪያውን ለሁሉም የአለም ክርስቲያኖች ሼር በማድረግ ይቀጥሉ።
የተዘመነው በ
24 ጃን 2024

የውሂብ ደህንነት

ደህንነት ገንቢዎች ውሂብዎን እንዴት እንደሚሰበስቡ እና እንደሚያጋሩ ከመረዳት ይጀምራል። የውሂብ ግላዊነት እና ደህንነት ልማዶች በአጠቃቀምዎ፣ ክልልዎ እና እድሜዎ መሰረት ሊለያዩ ይችላሉ። ገንቢው ይህንን መረጃ አቅርቧል እናም በሌላ ጊዜ ሊያዘምነው ይችላል።
ምንም ውሂብ ለሶስተኛ ወገኖች አልተጋራም
ገንቢዎች ማጋራትን እንዴት እንደሚገልፁ ተጨማሪ ይወቁ
ምንም ውሂብ አልተሰበሰበም
ገንቢዎች ስብስብን እንዴት እንደሚገልፁ ተጨማሪ ይወቁ

ምን አዲስ ነገር አለ

- ማስታወቂያዎች የለውም
- ካለ ኢንተርኔት እንዲሰራ ተደርጓል
- የየቀን ስንክሳር በኖቲፊኬሽን እንዲደርሶት ተደርጓል
- የየወሩን ስንክሳር ወደታች የየቁኑን ደግሞ ወደ ጎን ስክሮል እያረጉ ማየት እንዲችሉ ተደርጓል
- የየቀኑን ስንክሳር ለማየት ያስችላል
- የእንግሊዘኛው ስንክሳር ተካትቷል
- የአፕሊኬሽኑ መጠን ተቀንስዋል
- የቅዱሳን ስዕላት ከነታሪኮቻቸው
- ቅዱሳን የሚውሉበት ቀን ከነታሪኩ
- ፅሁፉን ማስተለቅ ማሳነስ ያስችላል
- ታሪኩን ሼር ማድረግ ያስችላል
- የወሩን ብቻ ለማየት ያስችላል
- The English Synaxarium is Added