ዝማሬ

10 ሺ+
ውርዶች
የይዘት ደረጃ አሰጣጥ
ፔጊ 3
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል

ስለዚህ መተግበሪያ

የመዝሙር ግጥሞች ፣ የዝማሬ አልበም ግጥሞች ፣ የኳየር አልበም ግጥሞች ፣ የዘማሪዎች መዝሙር በ ቅኝት ተከፋፍሎ ግጥም እንዲሁም በአልበም አዲስ የመዝሙር ግጥም ከየት አገኛለው ብለው አስበው ያውቃሉ ? የድሮስ የመዝሙር ግጥም ፈልገው አተዋው ያውቃሉ ? የመዝሙር ግጥምስ ፈልገው አላገኙ ይሆን ? ቸርች ውስጥ መዝሙር ሲያጠኑ ከያንዳንዱ መዝሙር ቀጥሎ ምን እንደሚዘምሩ አሳስቦታል ?እንግዲያውስ የዚን ሁሉ መፍትሄ ይዘንላቹ መጥተናል ከ 7000 በላይ የመዝሙር ግጥሞች በየቀኑ አዳዲስ መዝሙሮች በስኬል የተከፋፈሉ መዝሙሮች ብቻ ምን አለፋቹ ሁሉንም በ አንድ ቦታ የያዘ ድንቅ መተግበርያ አሁኑኑ አውርደው ይባረኩበት ይህ መተግበሪያ በሙዚቃ እውቀት እና በዜማ ምርጫ መካከል መድረክን በማቅረብ የክርስትና ማህበረሰብ ውስጥ የአምልኮ ክፍተቱን ለመሙላት ይፈልጋል ይህ የመዝሙር ጥናት ደብተር የሚያገለግለው ለ ወርሺፕ ሲሆን ማንም ሰው ስለ እስኬል ሳይቸገር ሳይጨነቅ ማስመለክ ይችላል እንዲሁም እስከዛሬ የተዘመሩትን መዝሙሮች በአንድ ላይ የሚያገዩበት ድንቅ አፕሊኬችን ነው በተጨማሪም የተለያዩ መዝሙሮችን በየ እስኬላቸዉ ይዛል አውርደው ይጠቀሙት ይህ አፕሊኬችን በየጊዜው አፕዴት እናደርገዋለን አውርደው ይባረኩበት፡፡
የተዘመነው በ
26 ማርች 2025

የውሂብ ደህንነት

ደህንነት ገንቢዎች ውሂብዎን እንዴት እንደሚሰበስቡ እና እንደሚያጋሩ ከመረዳት ይጀምራል። የውሂብ ግላዊነት እና ደህንነት ልማዶች በአጠቃቀምዎ፣ ክልልዎ እና እድሜዎ መሰረት ሊለያዩ ይችላሉ። ገንቢው ይህንን መረጃ አቅርቧል እናም በሌላ ጊዜ ሊያዘምነው ይችላል።
ይህ መተግበሪያ እነዚህን የውሂብ አይነቶች ከሶስተኛ ወገኖች ጋር ሊያጋራ ይችላል
የመተግበሪያ እንቅስቃሴ፣ የመተግበሪያ መረጃ እና አፈጻጸም እና መሣሪያ ወይም ሌሎች መታወቂያዎች
ይህ መተግበሪያ እነዚህን የውሂብ አይነቶች ሊሰበስብ ይችላል
የግል መረጃ እና መሣሪያ ወይም ሌሎች መታወቂያዎች
ውሂብ በመጓጓዣ ውስጥ ተመስጥሯል
ውሂብ እንዲሰረዝ መጠየቅ ይችላሉ

ምን አዲስ ነገር አለ

Dynamic Search: Search effortlessly by lyrics, albums, artists, and songs to find what you need in seconds.

Bug Fixes & Improvements: Enjoy smoother navigation and an enhanced user experience.

Telegram OAuth: Log in securely and faster with your Telegram account.