Timpy የህጻናት፣ ልጆች እና ታዳጊዎች ጌሞች

ማስታወቂያዎችን ይዟልየውስጠ-መተግበሪያ ግዢዎች
100 ሺ+
ውርዶች
በመምህር የጸደቀ
የይዘት ደረጃ አሰጣጥ
ፔጊ 3
በ Google Play Pass ደንበኝነት ምዝገባ አማካኝነት ይህን ጨዋታና በመቶዎች የሚቆጠሩ ተጨማሪ ከማስታወቂያዎችና ከውስጠ-መተግበሪያ ግዢዎች ነፃ ሆነው ይደሰቱባቸው። ውሎች ተፈጻሚ ይሆናሉ። ተጨማሪ ለመረዳት
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል

ስለዚህ ጨዋታ

ዕድሜያቸው 2 እና 3 ዓመት ለሆኑ ልጆች እና ታዳጊዎች ወደተዘጋጁት ወደ አስደሳች የTimpy የህጻናት ጌሞሞቻችን እንኳን በደህና መጡ። ስብስቦቻችን አሳታፊ የፊኛ ብቅ ማድረግ ጌሞችን፣ አስደሳች የአረፋ ማውጣት ጌሞችን፣ አስተማሪ የታዳጊዎች ጌሞችን እና የትናንሽ ልጆችዎን ልዩ ፍላጎቶች የሚያሟሉ የልጆች የመማሪያ ጌሞችን ጨምሮ የተለያዩ አይነት ተግባሮችን ያሳድጋሉ።
ፊኛ ማዟዟርን የሚይዙት አሳታፊ የህጻናት ጌሞቻችን ልጅዎን እንደ መደብ የተለያዩ ቀለሞች ያሏቸው ፊኛዎችን እና ብቅ የማድረግ ጌሞችን ወደሚይዙት የTimpy የህጻናት ጌሞች ዘልቆ እንዲገባ ያዘጋጃሉ። በጥንቃቄ የተዘጋጁት ምርጫዎቻችን ታዳጊ ልጅዎ በቀጭን ጣቶቹ ፊኛዎችን መታ መታ በማድረግ እየበታተነ የሚማርባቸው የፊኛ ብቅ ማድረግ ጌሞችን፣ እንቆቅልሾችን፣ ቀለም የመቀባት ጌሞችን፣ እንስሳትን የመመገብ ጌሞችን፣ የማልበስ ጌሞችን፣ ነጠብጣቦችን የማገናኘት ጌሞችን፣ ቁሶች ላይ ቀለም የመርጨት ጌሞችን፣ የመለየት ጌሞችን፣ የማዛመድ ጌሞችን፣ ፊኛ የመተኮስ ጌሞችን፣ ፊኛ ብቅ ማድረግን እና አረፋ የማውጣት ጌሞችን ይይዛሉ። የፖፕ ድምጽ እና እያንዳንዱ ፊኛ ሲፈነዳ የሚፈጠረው ድምጽ አሳታፊ ተሞክሮ የሚፈጥር መሆኑ ለልጆችዎ ትምህርት የማወቅ ጉጉት ተመራጭ ምርጫ ያደርገዋል።
የTimpy የህጻናት ጌሞቻችን ለልጅዎ የትምህርት ጉዞ ተጨማሪ ደስታ ይፈጥራሉ። እነዚህ አስተማሪ ጌሞች እድሜያቸው 2 ዓመት እና 3 ዓመት የሆኑ ታዳጊዎችን በስክሪኑ ላይ የሚንሳፈፉ ብዙ አረፋዎችን እንዲያወጡ ያበረታታሉ። እነዚህ ጌሞች ከማዝናናት በተጨማሪ እየተጫወቱ የመማር ደስታን ከማስገኘት ባለፈ እንደ የእጅ-አይን ቅንጅትን ማሻሻል፣ የመረዳት ችሎታ እድገት፣ የፈጠራ፣ ትኩረት መሰብሰብ፣ የስሜት ህዋሳት ግንዛቤና የማወቅ ጉጉትን ማሻሻልን የመሳሰሉ እጅግ ጠቃሚ ጥቅሞችን ያስገኛሉ። እነዚህ የህጻናት ጌሞች ልጆችን ABCዎችን፣ 123ን፣ ቅርጾችን፣ ቀለሞችን፣ እንስሳትን፣ ወዘተ እንዲማሩ ይረዷቸዋል።
ለልጆችና ታዳጊዎች በተዘጋጁት የቲምፒ የህጻናት ጌሞች ይጫወቱ፣ ይማሩ እንዲሁም ይደጉ። እንከን አልባ በሆነ መልኩ መዝናናትን ከትምህርት ጋር ወዳጣመሩት የልጆች የመማሪያ ጌሞች ዓለም ይግቡ። የታዳጊዎች ጌሞቻችን ህጻናትን የሚወዷቸውን የልጆች የፊኛ ማፈንዳት ጌሞች እየተጫወቱ እንደ ቁጥር መቁጠር፣ ፊደሎችን፣ መሰረታዊ የሂሳብ ንድፈ ሀሳቦችን፣ ቅርጾችን እና ቀለሞችን ለይቶ ማወቅ በመሳሰሉ ወሳኝ ክህሎቶች ላይ እንዲሳተፉ ያደርጓቸዋል። እነዚህ ጌሞች ለታዳጊ ልጅዎ ተመራጭ ከመዝናናት ወደ መሰረታዊ ትምህርት መሸጋገሪያ ድልድይ ናቸው።
የተለያዩ የህጻናት ጌሞች፣ ፊኛ ብቅ ማድረግ፣ የታዳጊዎች ጌሞች፣ የመማሪያ ጌሞች እና ሌሎችም ምናብ እና አሰሳን ህያው የሚያደርግ የዲጂታል የመጫወቻ ሜዳ ይፈጥራሉ። ቀልብን በሚስቡ እይታዎች፣ አስደሳች ድምጾች እና ተወዳጅ ገጸ ባህሪያት በመሳብ ልጅዎ በደስታ ወደተሞላ አስደናቂ የመማሪያ ዓለም ዘልቆ ይገባል።
ዕድሜያቸው 2 ዓመት እና 3 ዓመት ለሆኑ ልጆችና ታዳጊዎች የተዘጋጁት የTimpy የህጻናት ጌሞች ባህሪያት:
ፊኛዎችን መታ መታ አድርገውና ነክተው በሚያፈነዱባቸው እና ቀለሞችና ድምጾችን በሚያረጋግጡባቸው አስደሳች የፊኛ ብቅ ማድረግ ፈተናዎች ላይ ያሳትፋሉ።
አዝናኝ እና አስተማሪ የታዳጊዎች ጌሞች ልጆችን የስሜት ህዋሳት እና የእጅ-አይን ቅንጅትን የመጠቀም ችሎታቸውን እንዲያሳድጉ ይረዷቸዋል።
እነዚህ የታዳጊዎች ጌሞች በትክክለኛ ይዘት እና ግንኙነት የተዘጋጁት እድሜያቸው 2 ዓመት እና 3 ዓመት ለሆኑ ልጆች ታስበው ነው።
አዝናኝ የልጆች ጌሞቹ ትምህርታዊና አዝናኝ መሆናቸው በጨዋታ በተሞሉ ግንኙነቶች ያስተምራሉ።
እንደ ቁጥር መቁጠር፣ ፊደሎችን ለይቶ ማወቅ እና መሰረታዊ የሂሳብ ንድፈ ሀሳቦችን ማወቅ የመሳሰሉ ወሳኝ ክህሎቶችን የሚያስተምሩ የልጆች የመማሪያ ጌሞች ልጆችን እየተዝናኑ እንዲማሩ ያስችላሉ።
የተለያዩ አዝናኝ እና አሳታፊ ተግባሮች እና የመማሪያ ጌሞች የመዝናኛ ሰዓቶችን ይሰጣሉ።
የታዳጊዎች ጌሞቹ በተለያዩ ፊኛዎች፣ በቀለም የተዋቡ ምህዳሮች እና ማራኪ ገጸ ባህሪያት እርስዎን በተለያዩ ተግባሮች ላይ ከሚመሩና ተጨማሪ ደስታን ከሚፈጥሩ አዝናኝ አኒሜሽኖች እና ድምጾች ጋር የተሞሉ ናቸው።
የTimpy የህጻናት ጌሞቻችን ለደህንነት አስተማማኝ እና ለልጆች ተስማሚ ከመሆናቸውም በተጨማሪ የተዘጋጁት የልጆችን ደህንነት ታሳቢ አድርገው መሆኑ ለታዳጊ ተጫዋች ልጆች አስተማማኝ ሁኔታን ይፈጥራሉ።
ተከታታይነት ያላቸው ማሻሻያዎች: መደበኛ ማሻሻያዎቹ አዳዲስ ጌሞችን፣ ባህሪያትን፣ ገጸ ባህሪያትን እና ፈተናዎችን የማስተዋወቅ ጥቅሞችን በማስገኘት ተሞክሮውን አዲስና አስደሳች ያደርጋሉ።
ልጅዎ እድሜው 2 ዓመትም ይሁን 3 ዓመት ወይም 4 ዓመት የሞላው አሳሽ ፊኛን መደብ ያደረጉት የልጆች ጌሞቻችን የልጆችን ልዩ ፍላጎቶች እንዲያሟሉ በጥንቃቄ ታስበው የተዘጋጁ ናቸው። ስለዚህ ምን ይጠብቃሉ? የTimpy የህጻናት ጌሞች ለልጆች እና ታዳጊዎችን ያውርዱ እና የትናንሽ ልጆችዎን የመማሪያ ጉዞ አሁኑኑ ይጀምሩ።
የተዘመነው በ
26 ሜይ 2025

የውሂብ ደህንነት

ደህንነት ገንቢዎች ውሂብዎን እንዴት እንደሚሰበስቡ እና እንደሚያጋሩ ከመረዳት ይጀምራል። የውሂብ ግላዊነት እና ደህንነት ልማዶች በአጠቃቀምዎ፣ ክልልዎ እና እድሜዎ መሰረት ሊለያዩ ይችላሉ። ገንቢው ይህንን መረጃ አቅርቧል እናም በሌላ ጊዜ ሊያዘምነው ይችላል።
ምንም ውሂብ ለሶስተኛ ወገኖች አልተጋራም
ገንቢዎች ማጋራትን እንዴት እንደሚገልፁ ተጨማሪ ይወቁ
ይህ መተግበሪያ እነዚህን የውሂብ አይነቶች ሊሰበስብ ይችላል
መሣሪያ ወይም ሌሎች መታወቂያዎች
ውሂብ አልተመሰጠረም
የPlay ቤተሰቦች መመሪያን ለመከተል ቆርጠዋል

ምን አዲስ ነገር አለ

Pop, learn, and play smoother than ever! Timpy got a fun-tastic update just for your little ones!