ምክር ለሴቶች ተውጂሀት ኪታብ

ማስታወቂያዎችን ይዟል
1 ሺ+
ውርዶች
የይዘት ደረጃ አሰጣጥ
ፔጊ 3
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል

ስለዚህ መተግበሪያ

ውድ እህቶቼ ፣ መንፈሳችሁን የሚያድስ፣ እውቀታችሁን የሚያጎለብት ልዩ አፕልኬሽን ይዤላችሁ መጥቻለሁ! "ተውጂሃት ሊልሙእሚናት ሀውለ ተበሩጅ ወሱፉር " (توجيهات للمؤمنات حول التبرج والسفور) የሚባለውን ኪታብ በአማርኛ ፣ በጣፋጭ አንደበት ተማሩ!

አፑ ምን አካቷል ? "ምክር ለሴቶች ተውጂሀት ኪታብ"

* የልብ ምግብ፡ ቁርአንና ሀዲስን መሰረት ያደረገ፣ መንፈስን የሚያድስ ሴቶችን የሚያነቃ ትምህርት።
* ጥልቅ እውቀት፡ ስለ ሂጃብ፣ ተበሩጅ፣ ሱፉርና የሙስሊም ሴቶች አለባበስ ሌሎችም አስፈላጊ ጉዳዮች ግልጽ ማብራሪያ።

* ለአጠቃቀም ምቹ ትምህርት፡ 15 ኦዲዮዎች፣ ያለኔት፣ በማንኛውም ቦታና ሰዓት ማዳመጥ ይችላሉ።
* ቀላል ትምህርት፡ ኪታቡን እያያችሁ ኡስታዙን እያዳመጣችሁ ትማራላችሁ፣ በቀላሉ ትረዱታላችሁ።
* ቀላል አጠቃቀም፡ ማንኛውም ሰው በቀላሉ መጠቀም ይችላል።

ይህ ኪታብ ሴቶች ከማስመሰልና ከልክ ያለፈ ውበትን ከማሳየት መገላለጥ እንዲቆጠቡ፣ የሂጃባቸውን ስርዓት በአግባቡ እንዲጠብቁ ይመክራል።

አሁኑኑ ዳውንሎድ አድርጉና ተጠቀሙበት! ሼር በማድረግ ለሙስሊም ሴቶች እውቀት መዳበር ሰበብ ይሁኑ ።

ስታወርዱ 5 ኮከቦችን (★★★★★) መስጠት አይርሱ ።የዚህ አይነት አፖችን በቅናሽ ማሠራት ለምትፈልጉ +251912767238 በዚህ ስልክ ቁጥር ያናግሩን ። ኢስላማዊ አፖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን ።
የተዘመነው በ
1 ማርች 2025

የውሂብ ደህንነት

ደህንነት ገንቢዎች ውሂብዎን እንዴት እንደሚሰበስቡ እና እንደሚያጋሩ ከመረዳት ይጀምራል። የውሂብ ግላዊነት እና ደህንነት ልማዶች በአጠቃቀምዎ፣ ክልልዎ እና እድሜዎ መሰረት ሊለያዩ ይችላሉ። ገንቢው ይህንን መረጃ አቅርቧል እናም በሌላ ጊዜ ሊያዘምነው ይችላል።
ይህ መተግበሪያ እነዚህን የውሂብ አይነቶች ከሶስተኛ ወገኖች ጋር ሊያጋራ ይችላል
መሣሪያ ወይም ሌሎች መታወቂያዎች
ምንም ውሂብ አልተሰበሰበም
ገንቢዎች ስብስብን እንዴት እንደሚገልፁ ተጨማሪ ይወቁ
ውሂብ በመጓጓዣ ውስጥ ተመስጥሯል
ውሂብ ሊሰረዝ አይችልም

ምን አዲስ ነገር አለ

ስታወርዱ 5 ኮከቦችን (★★★★★) መስጠት አይርሱ ።የዚህ አይነት አፖችን በቅናሽ ማሠራት ለምትፈልጉ 0912767238 በዚህ ስልክ ቁጥር ያናግሩን ። ኢስላማዊ አፖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን ።