እርስዎን ለማገዝ በGoogle የተገነባውን ዘመናዊ፣ ቀለል ያለ እና ፈጣን የፎቶ እና የቪዲዮ ማዕከለ ስዕላት፣ ማዕከለ-ስዕላትን ይተዋወቁ፦
✨ በራስ-ሰር ማደራጀት ፎቶዎችን በፍጥነት ያግኙ
😎 እንደ በራስ-አሻሽል ባሉ የአርትዖት መሣሪያዎች ምርጥ ሆነው ይታዩ
🏝️ ያነሰ ውሂብ ይጠቀሙ - ከመስመር ውጭ ይሰራል፣ ሁሉንም በትንሽ የመተግበሪያ መጠን ላይ
ራስ-ሰር ማደራጀት
በእያንዳንዱ ምሽት፣ ማዕከለ-ስዕላት የእርስዎን ፎቶዎች በቡድን በሚከተሉት በራስ-ሰር ያደራጃል፦ ሰዎች፣ የራስ ፎቶዎች፣ ተፈጥሮ፣ እንስሳት፣ ሰነዶች፣ ቪዲዮዎች እና ፊልሞች።
ማዕከለ-ስዕላት ተደራጅተው እንዲቆዩ ያግዝዎታል፣ በዚህም የጓደኛዎን ወይም የቤተሰብ ፎቶን በመሸብለል ያነሰ ጊዜ እንዲያጠፉ እንዲሁም ለእነርሱ ትውስታዎችን ለማጋራት ተጨማሪ ጊዜ እንዲኖርዎት ያደርጋል።*
ራስ-አሻሽል
ማዕከለ-ስዕላት ለመጠቀም ቀላል የሆነ የፎቶ አርትዖት መሣሪያዎች አለው፣ ለምሳሌ በአንድ መታ ማድረግ ፎቶዎችዎ ምርጥ ሆነው እንዲታዩ የሚያደርግ በራስ-አሻሽል።
የአቃፊዎች እና የኤስዲ ካርድ ድጋፍ
ፎቶዎችን በፈለጉበት መንገድ ለማደራጀት አቃፊዎችን ይጠቀሙ። ሁሉንም ማየት፣ መቅዳት እና ወደ እና ከኤስ ዲ ካርዶች ማስተላለፍ እየተቻለ፣ በቀላሉ።
አፈጻጸም
ማዕከለ-ስዕላት የሚመጣው በትንሽ የፋይል መጠን ነው ይህም ማለት ለራስዎ ፎቶዎች ይበልጥ ተጨማሪ ቦታ ይኖራል ማለት ነው። ሁሉንም በመሣሪያዎ ላይ ያነሰ ማህደረ ትውስታ እየተጠቀሙ - ስለዚህ ስልክዎን አያዘገየውም።
ከመስመር ውጭ ይሰራል
ከመስመር ውጭ እንዲሰራ የተባው፣ ማዕከለ-ስዕላት ሁሉንም ውሂብዎን ሳይጠቀም ሁሉንም ፎቶዎችዎን እና ቪዲዮዎችዎን በቀላሉ ማስተዳደር እና ማከማቸት ይችላል።
*በመልክ መመደብ በአሁኑ ጊዜ በሁሉም አገሮች አይገኝም