ኢቴል | ኢትዮ ቴሌኮምን በቀላሉ + ዳሽን አሞሌ

ማስታወቂያዎችን ይዟል
4.4
5.87 ሺ ግምገማዎች
1 ሚ+
ውርዶች
የይዘት ደረጃ አሰጣጥ
ፔጊ 3
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል

ስለዚህ መተግበሪያ

In this huge update, “ Ethiopian Telecom in Easy Mode ኢትዮ ቴሎኮምን በቀላሉ” is rebranded to “Etel 630” to make it easier to remember. Etel 630 has many SIM card related functionalities for Ethiopian Telecommunication corporation (Ethio Telecom / telebirr) customers and for Dashen banks "Amole" customers.
This Etel 630 is also helpful and makes your life easier while using Ethiopian Telecom (EthioTelecom), telebirr, Ethio Gebeta and Amole services.
It uses AccessibilityService to access the USSD Popup text field and to write the sequence of Gebeta numbers.

ይህ Etel 630 የተሰኘ መተግበሪያ በኢትዮጵያ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ፈርቀዳጅ በመሆን በካሜራ በመጠቀም የሞባይል ካርድ ማንበቢያን የፈጠራ ስራን ሰርቶ ያስተዋወቀ መሆኑ ይታወቃል (ይህም በኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ጽ/ቤት ተመዝግቦ ይገኛል) አሁን ደግሞ ደንበኞቻችን በወረቀት ካርድ ብቻ ሳይሆን በዲጂታል ገንዘብም ተጠቅመው ካርዳቸውን እንዲሞሉ እንዲሁም ከስር የተዘረዘሩትን ተግባሮች መፈፀም እንዲችሉ ከዳሽን ባንክ አሞሌ የዲጂታል ገንዘብ ጋር በመተባበር ስማችንንም ከ " Ethiopian Telecom in Easy Mode ኢትዮ ቴሎኮምን በቀላሉ " ለመያዝ ቀለል ወደ ሚለው ወደ "Etel 630 " ቀይረን ከትልቅ አፕዴት ጋር መተናል፡፡ Etel 630 ለኢትዮጵያ ቴሌኮሙኒኬሽን ኮርፖሬሽን (ኢትዮ ቴሌኮም) ደንበኞች የሚሆን ከሲም ካርድ ጋር የተያያዙ አገልግሎቶችን ከአሞሌ ጋር አስተባብሮ የያዘ አፕሊኬሽን ሲሆን ከያዛቸው አገልግሎቶች መሃከልም
ከዳሽን ባንክ አሞሌ ተጠቃሚዎች የዳሽን ባንክ አሞሌን በመጠቀም ከአሞሌ አካውንቶ ላይ
* የሞባይል ካርድ መሙላት
* የዲኤስቲቪ ክፍያ መክፈል
* የኢትዮጵያ አየር መንገድ ትኬት ክፍያ መክፈል
* የትምህርት ቤት, የኮንሰርት መግቢያ ትኬት ክፍያዎችን መክፈልክ እንዲሁም
* አሞሌ ከሌሎት አሞሌ መመዝገብ ያስችሎታል

ሌሎች የአፕሊኬሽኑ ስራዎች ውስጥ መሃከል
* የሞባይሎን ካርድ በካሜራ ወይም ያለካሜራ መሙላት
* አፕሊኬሽኑ ውስጥ የተካተተ ካሜራ በመጠቀም ካርዱ ላይ ያለውን ቁጥር በቀላሉ አንብበው መሙላት እንዲችሉ ያስቻለ
* ቀሪ ሂሳቦን ማየት
* መልሰው ይደውሉልኝ መልዕክት በቀላሉ የሚፈልጉትን ኮንታክት መርጠው ለመላክ
* በቀላሉ ገንዘብ ለማስተላለፍ
* በኢትዮ-ገበታ የቀረቡትን የጥቅል ቅናሽ መገልገያዎች በቀላሉ መጠቀም ያስችላል
* የሞባይል ካርዶን በብድር መሙላት
* የድምጽ መልዕክት ለማስተላለፍ
* የፖሊስ ፣ ባንኮች ፣ እሳት አደጋ ጣቢያዎች ፣ መብራት ውሃ … ስልክ ቁጥሮች
* የተደበቀ የ Android ሚስጥር ኮዶች ለማወቅ እና ለመጠቀም
* ከኢትዮ ገበታ ላይ በቀላሉ ለመግዛት
* እኝህን እና ሌሎች የአፕሊኬሽኑን ስራዎች በመጠቀም ከዘመኑ ጋር ይዘምኑ -- ህይወቶን ቀለል ያርጉ!
አዳዲስ የኢትዮ ቴሌኮም ጥቅሎችን የያዘው አፕሊኬሽን እነሆ ብለናል፡፡ የነበራችሁ አፕዴት አድርጉት ያልነበራችሁ እየጫናችሁ ህይወትዎን ቀለል ያድርጉበት፡፡
የተዘመነው በ
19 ኖቬም 2024

የውሂብ ደህንነት

ደህንነት ገንቢዎች ውሂብዎን እንዴት እንደሚሰበስቡ እና እንደሚያጋሩ ከመረዳት ይጀምራል። የውሂብ ግላዊነት እና ደህንነት ልማዶች በአጠቃቀምዎ፣ ክልልዎ እና እድሜዎ መሰረት ሊለያዩ ይችላሉ። ገንቢው ይህንን መረጃ አቅርቧል እናም በሌላ ጊዜ ሊያዘምነው ይችላል።
ምንም ውሂብ ለሶስተኛ ወገኖች አልተጋራም
ገንቢዎች ማጋራትን እንዴት እንደሚገልፁ ተጨማሪ ይወቁ
ምንም ውሂብ አልተሰበሰበም
ገንቢዎች ስብስብን እንዴት እንደሚገልፁ ተጨማሪ ይወቁ
ውሂብ በመጓጓዣ ውስጥ ተመስጥሯል
ውሂብ እንዲሰረዝ መጠየቅ ይችላሉ

ደረጃዎች እና ግምገማዎች

4.4
5.83 ሺ ግምገማዎች
Lema Fera
12 ኖቬምበር 2023
ምርጥ ነው
3 ሰዎች ይህን ግምገማ አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል
ይህን አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል?
Kidan Eshete
16 ማርች 2023
ምን ሆኖ ነው አገልግሎት ያቆመው
5 ሰዎች ይህን ግምገማ አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል
ይህን አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል?
ተስፋዬ ጋረደው
25 ኦክቶበር 2023
እጅግበጣም፡ተወዳጅና፡ተፈላጊ፡ለቀልጣፋአገልግሎት፡ያገሬልጆች፡እወዳችኋለሁ።
4 ሰዎች ይህን ግምገማ አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል
ይህን አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል?

ምን አዲስ ነገር አለ

- የሳፋሪኮም ሲም በአማራጭነት ተካቶዋ
- የ Safaricom ጥቅል ዝርዝር ታክሏል።
- ሁለት ሲም ካርድ ይደገፋል
- ቋንቋ መቀየር የሚያስችል ሴቲንግ ተካተተ
- ባሻዎት ሲም(ሲም 1 / ሲም 2) መጠቀም እንዲያስችሎት ተደርጎዋል
- ከአሞሌ ጋር ተቆራኝቶዋል
- አዲስ ጥቅሎች
- ኪው አር ኮድ የተለጠፈባቸውን አዲሶቹን ካርዶች በቀላሉ በካሜራ ማንበብ ይችላሉ
- የፃፉትን የካርድ ቁጥር በአማርኛ እና በእንግሊዝኛ በቀላሉ ያንብሎታል
- ከውጭ ሃገር ሆነው ኢትዮጵያ ለሚገኝ ወዳጅ ዘመድዎ ካርድ መሙላት ያስችላል
- ካርድ መበደር ተጨምሮዋል
- የካሜራው የጥራት ደረጃም እንዲጨምር ተደርጎዋል